ለፍጆታ ምርቶች መናር ምክንያት የሆነውን የንግድ ሰንሰለት ርዝማኔ ለመቅረፍ እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለፍጆታ ምርቶች መናር ምክንያት የሆነውን የንግድ ሰንሰለት ርዝማኔና ህገ-ወጥ ግብይትን ለመቅረፍ እየተሰራ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የንግድና ሸማቾች ጥበቃ መሪ ስራ አስፈፃሚ አቶ ሊቁ በነበሩ÷ የሰብል ምርት ዋጋ አርሶ አደሩ ጋር በግማሽ ያህል መቀነሱን እና ከዋጋ ግሽበት ጋር በተያያዘ ሸማቹ የሚያነሳቸው ቅሬታዎች…
https://www.fanabc.com/archives/281870