ሂዝቦላህ የሊባኖስ መንግስት አካል መሆን የለበትም አለች አሜሪካ
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሊባኖሱ ታጣቂ ቡድን ሂዝቦላህ የሊባኖስ መንግስት መዋቅር አካል መሆን እንደሌለበት አሜሪካ አስታወቀች፡፡ በመካከለኛው ምስራቅ የአሜሪካ ም/ልዩ መልዕክተኛ ሞርጋን ኦርቴጋስ በሰጡት መግለጫ÷ሂዝቦላህ አዲስ በሚዋቅረው የሊባኖስ መንግስት ውክልና ሊኖረው እንደማይገባ ተናግረዋል፡፡ ሂዝቦላህ ውክልና የሚኖረው ከሆነ የአሜሪካን ቀይ መስመር እንደማለፍ ይቆጠራል ያሉት ም/ልዩ መልዕክተኛዋ÷ቡድኑ በመንግስት መዋቅር ውስጥ ሆኖ…
https://www.fanabc.com/archives/281927