ባልዴ😅
ስፔናዊው የባርሳ ተጨዋች ባልዴ "ጥቁር ነኝ " ሲል በጥቁርነቱ ኮርቶል።
ባልዴ🗣" ጥቁር ተብሎ መጠራት
ለኔ ምንም አይደለም አዎ ጥቁር ነኝ በዛም እኮራለው... በጣም ያስገረኝኘ ነገር ግን የሄታፌ ደጋፊዎች እኔን ጥቁር ብለው ጠርተውኛል የሚገርመው የነሱም አምበል ጥቁር ነበር"።
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3