የሪያል ማድሪድ አዲሱ የገቢ ምንጭ!
በቅርብ ወቅት እንደ አዲስ ተገንብቶ ወደ አገልግሎት የገባው አዲሱ የሪያል ማድሪድ ስታድየም ሳንቲያጎ በርናቡ የገቢ ማሽን ነው ማለት ይቻላል ለዚህም ሪያል ማድሪድ በ2023-24 የውድድር ዘመን ከስታዲየም ገቢ ብቻ 307 ሚሊየን ዩሮ ገቢ ማድረጉ ትልቁ ማሳያ ነው።
እለተ ከእለት ሪያል ማድሪድ ከስታዲየም ብቻ ወደ 1ሚሊየን ዩሮ ወደ ካዝናው ያስገባል። በጨዋታ ቀናት ወደ ደግሞ አጠቃላይ ገቢው €10M ይደርሳል።
[ማርካ]
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3