ጋዜጠኛ እፀገነት ይልማ የኢትዮ ኦርጋኒክ ፉድ ኢምፖርተር ብራንድ አምባሳደር ሆነች።
#FastMereja
Ethio Organic Food Importer የሬዲዮ እና የቴሌቪዥን ጋዜጠኛ የሆነችውን እፀገነት ይልማን የድርጅቱ የብራንድ አምባሳደር አድርጎ ዛሬ ሰኔ 7/2016 ዓ.ም በሳፋየር አዲስ ሆቴል በተከናወነ ፕሮግራም ሾመዋል።
ኢትዮ ኦርጋኒክ ፉድ ኢምፖርተር የቺያ ዘር ከውጪ አገር አስመጥቶ በማከፋፈል ላይ ይገኛል:: የቺያ ዘር ወይም ቺያ ሲድ ለጤና ባለው ከፍተኛ ጥቅም እጅግ ተፈላጊ መሆኑ ተነግሯል።
ከቺያ ሲድ የደም ውስጥ ስኳርን ለመቆጣጠር፣ ለአእምሮ ጤንነትና ብቃት፣ ለልብ እና ሴሎች ጤንነት፣ ከካንሰር ራስን ለመጠበቅ፣ የደም ግፊትን ለመቆጣጠር፣ ለክብደት መቀነስ፣ ለአጥንት እና የጥርስ ጤና፣ ለወሊድ (ፈርቲሊቲ)፣ ለቆዳ ጤንነትና ውበት፣ ጥሩ እንቅልፍ ለመተኛት፣ ድባቴንና ጭንቅትን ለመቀነስ፣ ለእርጉዝ እናቶች እና ለፅንስ ዕደገት ጠቀሜታ እንዳለው ተነግሯል።
ጋዜጠኛ እፀገነት ይልማ ለብራንድ አምባሳደርነት ሹመቱ በሚሊዮን እንደተከፈላት ገልጻለች።
📷 ጥላሁን ደሳለኝ