"ማይክሽን መከለሻ" ለህዝብ ተዋወቀ
ዘላለም ሚዲያ በሎንግሪቨር አዲስ ያመነጨውን "ማይክሽን መከለሻ" የተሰኘውን ምርት ዛሬ ታህሳስ 19 ቀን 2017 ዓ.ም በሸራተን አዲስ ሆቴል በይፋ አስተዋውቋል።
ማይክሸን መከለሻ " በአይነቱ ልዩ የሆነ የቅመም አይነት ሲሆን የተለያዩ ሃገራዊ ቅመዋችን እንዲሁም በብዙሃን ዘንድ ተወዳጅነት ያተረፈውን የሸኖ ለጋ ቃናን በውስጡ የያዘ ነው፡፡ በተጨማሪም ለሁሉም አይነት ምግቦች ተስማሚ የሆነው " ማይክሽን መከለሻ " ለዘመናዊ ቢሉ ለሃገር በቀል ምግቦች እንዲሁም በፍስክ ወቅት ተቀዳሚ ምርጫ ነው ተብሏል ማይክሽን መከለሻ ሃገራዊ ጣዕምን የያዘ ምቹና በተመጣጣኝ ዋጋ የቀረበ እጉዲሁም የምግቦን ጣዕም ከፍ ለማድረግ የተዘጋጀ ልዩ ምርት እንደሆነ ተገልጿል።
የ " ማይክሽን መከለሻ " አምራች የሆነው ሎንግሪቨር አግሮ ኢንደስትሪ እ.ኤ.አ. በ2022 በኢትዮጵያ የተቋቋመ ድርጅት ሲሆን የተለያዩ የምግብ ምርቶችን ለማምረት የተቋቋመ የውጭ ኢንቨስትመንት ኩባንያ ሲሆን ከዚህ በተጨማሪ በዱባይ ሃገር በአለም አቀፍ ደረጃ እውቅናን ያተረፈው የዩኒግሎካል ኢንተርትሬድ አካል ነው፡፡