ልጅ ሚካኤል በኢትዮጵያ ካርታ ቅርፅ የተሰራ ወርቅ ለጋሽ ማህሙድ አህመድ አበረከተ::
#FastMereja I የክብር ዶ/ር አርቲስት ማህሙድ አህመድ የሙዚቃ የሽኝት ዝግጅት ላይ የተለያዩ የመግስትና የግል ድርጅቶች ስጦታ ያቀረቡ ሲሆን ከአርቲስቶች አመለ ሸጋው ልጅ ማይክ በወርቅ የተሰራ የኢትዮጵያን ምስል አበርክቷል::
ይህም በነበረው ታዳሚ ዘንድ ደስ የሚል ስሜትን የፈጠረ ሆኖ አልፏል ባበረከተለትም የኢትዮጵያ ምስል ጀርባ ላይ "ጋሼ ዘመን ለማይሽራቸውና እጅግ ለምንኮራባቸው ለምንወዳቸው የሙዚቃ ስራዎችህና እንዲሁም ላበረከትክልን ሙያዊ አስተዋጾ ሁሉ እጅግ አድርገን እናመሰግንሀለን! " ልጅ ሚካኤል
የሚል መልክት አለው::