ፈረስ ትራንስፖርት የመነሻ ዋጋን በ30 ብር ጨመረ
#FastMereja I በከተማዋ በስፋት አገልግሎት የሚሰጠው ፈረስ ታክሲ የመነሻ ዋጋውን በ30 ብር መጨመሩ ተሰማ። ይህ ጭማሪ ከዚህ ሳምንት ጀምሮ ተግባራዊ የሆነ ሲሆን፣ የመነሻ ዋጋው ከ100 ብር ወደ 130 ብር ከፍ ብሏል።
የፈረስ ታክሲ አሽከርካሪዎች ለዚህ የዋጋ ጭማሪ ምክንያቱ የነዳጅ ዋጋ መጨመር እና የውጭ ምንዛሪ ማሻሻያ ሊሆን እንደሚችል አስረድተዋል።
አሽከርካሪዎቹ ለረጅም ጊዜ ለሚመለከታቸው አካላት የዋጋ ማሻሻያ ጥያቄ ቢያቀርቡም ምላሽ ሳያገኙ በመቅረታቸው በርካታ አሽከርካሪዎች ወደ ሌሎች ተመሳሳይ አገልግሎት ሰጪ ኩባንያዎች መሄዳቸው ተጠቁሟል።
ዘገባው የካፒታል ነው።
#ቢዝነስ