ተገ ድላ ተገኝታለች😭
ገ ዳ ዩ ደውሎ " አትፈልጓት፣ እኔ ገድ ያታለው፣ አስክሬኗንም እዚህ ቦታ ታገኟታላችሁ "አለ!
#ሃይማኖት_ደስታው ትባላለች! የ2 ሴት ልጆች እናት ናት!እሮብ ሚያዝያ15 ሶራምባ አካባቢ ከሚገኘው ቤታቸው ልጆቿን ከት/ቤት ለማምጣት እንደወጣች ሳትመለስ ስትቀር ጎረቤት ወዳጅ ዘመድ በፍለጋ ተንከራተቱ! ባለቤቷ ቀሲስ ጌጡም ወደኛ ደውለው እየተንሰፈሰፉ በእንባ ታጅበው "የልጆቼ እናት ወጥታ ቀረች፣እባካችሁን አፋልጉኝ" አሉ!
በሶስተኛው ቀን አርብ ግን ገ ዳ ዩ ደውሎ " አትፈልጓት፣ እኔ ገድ ያታለው፣ አስክሬኗንም እዚህ ቦታ ታገኟታላችሁ "አለ! በቁጭትና በመሪር ሀዘን እናት ሀይማኖት ተቀበረች 😭 በጣም ያሳዝናል!
አንጀት የሚበሉት ህፃናቱም ያለ እናት ቀርተዋል! ወንጀለኛውን ለመያዝም ፖሊስ በጥረት ላይ ይገኛል!! #ነፍስ_ይማር‼️
#ባይሽ_ኮልፌ_በጎ_አድራጎት