💰 ግብፃዊው ንጉስ ሳላህ የጠየቀው ክፍያ ተጋለጠ! 👑
በሊቨርፑል የመጨረሻ አመቱን እያሳለፈ ያለው መሐመድ ሳላህ አስደናቂ የክፍያ መጠን መጠየቁ ተሰምቷል! 🔴
በቀድሞው የማንቸስተር ዩናይትድ ተጨዋች ጋሪ ኔቭል እንደተገለፀው፡
• ሳምንታዊ ክፍያ - 400,000 ፓውንድ 💷
• የውል ጊዜ - 3 ዓመት ⏳
• አጠቃላይ ግምት - 60 ሚሊዮን ዩሮ 📈
"ሳላህን ለመተካት እስከ 70 ሚሊዮን የሚጠይቅ ስለሆነ፣ የጠየቀው ክፍያ ተገቢ ነው" - ጋሪ ኔቭል 🗣️