🗣️ "አላማችን ግልፅ ነበር!" - አይሳክ ⚫️⚪️
የኒውካስል ዋና ተጨዋች አሌክሳንደር አይሳክ ትላንት በኤምሬትስ ስታዲየም ያስመዘገቡትን ድል አስመልክቶ ሀሳቡን ገልጿል! 💫
"ከመነሻው ጀምሮ አላማችን ጥሩ ውጤት ይዘን መመለስ ነበር። በመልሱ ጨዋታም ተመሳሳይ ነገር እናሳያለን!" 🎯
አንቶኒ ጎርደንም ስለ ቡድን አጋሩ፡
"አይሳክ በአውሮፓ ከምርጥ አጥቂዎች መካከል አንዱ መሆኑን ሁሉም ይስማማበታል!" 👑