👑 "ሳላህ በእውነትም ልዩ ነው!" - ሮድሪ 🗣️
የማንቸስተር ሲቲው ስታር ሮድሪ ስለ ግብፃዊው ተጨዋች ልዩ ምስክርነቱን ሰጥቷል! 🌟
"እንደ ሳላህ የመሰለ ተጨዋች ገና አላየሁም። እሱ እንደ መፋለሚያ መሳሪያ ነው!" 💫
"እንደ ኔይማር እና ቪኒሰስ ባይሆንም፣ ግቦችን ያስቆጥራል፣ እድሎችንም ይፈጥራል!" ⚽️
ሮድሪ በሲቲ የመጀመሪያ አመቱን አስታውሶ፡
"በጣም አስቸጋሪ ነበር። ምክንያቱም የሊቨርፑል ቡድን ድንቅ ስለነበር!" 🔵