🗣️ "ራሽፎርድን በደንብ አውቀዋለሁ" - ዝላታን ኢብራሂሞቪች
ሱዊዲሻዊው አጥቂ ከማንዩ ተጫዋች ጋር አብሮ ተጫውቷል። "ከዩናይትድ ጋር ስምምነት መድረስ ቀላል አይደለም፣ የምናየው ይሆናል" 👀
"ኤሲ ሚላን ከአለም ምርጥ ቡድኖች አንዱ ነው። ሁሉም ተጫዋቾች እዚህ መምጣት ይፈልጋሉ" 🔴⚫️
ባለፈው ሳምንት ሮሶኔሪ የራሽፎርድን ወኪሎች በሚላን አነጋግሯቸው እንደነበር እናስታውሳለን! 📝