ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


በሰለፊይ ኡስታዞች በሀገራችኝ በተለያዩ አከባቢዎች በሚገኙ መስጂዶች፣መርከዞች የሚሰጡ ደርሶች፣ኮርሶች፣ሙሓዳራዎች፣ እና የቁርዓን ተፍሲሮች እና ሙስሊሞችን የሚመለከት ልዩ ልዩ ወቅታዊ ጉዳዮች የሚለቀቁበት ቻናል ነው ።
{ وَقُل رَّبِّ زِدْنِى عِلْمًا } سورة طه : ١١٤
[ " ጌታዬ ሆይ! እውቀትንም ጨምርልኝ" በል። ] ሱረቱ-ጧሃ: 114

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


ጥቆማ!

የሳኡዲ አረቢያ ኤምባሲ የባህል ዘርፍ 2ተኛ ዙር ሀገር አቀፍ የወንዶች እና የሴቶች ሀዲስ ሂፍዝ ዉድድር አዘጋጅቷል። በዚህኛው ዙር ለውድድር የቀረበው ኪታብ በሰሚር ኢብኑ አሚር አልዙሀይሪ አርትኦት የተዘጋጀው የኢብኑ ሀጀር አል አስቀላኒ ቡሉገ-ል-መራም ሚን አዲለቲ-ል-አህካም ነው።

📌 የመፅሐፉ PDF: https://down.ketabpedia.com/files/bkb/bkb-ha1853-ketabpedia.com.pdf

📌 የመወዳደሪያ ደረጃዎች (አንድ ሰው በአንድ ደረጃ ብቻ ነው መወዳደር የሚችለው)
1. 1 - 57 ያሉ ሀዲሶችን መሐፈዝ
2. 1 - 108 ያሉ ሀዲሶችን መሐፈዝ
3. 1 - 150 ያሉ ሀዲሶችን መሐፈዝ
4. 1 - 203 ያሉ ሀዲሶችን መሀፈዝ

📌 ለውድድሩ መስፈርቶች
1. ኢትዮጵያ ውስጥ ነዋሪ መሆን፤
2. እድሜ ከ 40 አመት በታች መሆን፤
3. በፈተናው ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ መገኘት መቻል፤
4. የምግብ፣ የማደሪያ፣ የትራንስፖርትና ማንኛውም ወጪ በራሳቸው መሸፈን መቻል፤


📌 ለመመዝገብ በዋትስአፕ ቁጥር:-
- ለወንዶች +251928933333
- ለሴቶች   +251945777744
              +251945777755




Репост из: التوجيه والإرشاد بالمسجد الحرام
🔰 إعلان |
تعلن رئاسة الشؤون الدينية بالمسجد الحرام والمسجد النبوي

🕋 عن إقامة الدورة العلمية الفقهية الأولى من نوعها بالمسجد الحرام لعام ١٤٤٦هـ،

📖 بعنوان "التأسيس الفقهي" بمشاركة عدد من العلماء المتخصصين.

بادر بالتسجيل على الرابط المرفق:
https://forms.gle/VKq9ttf1hHJ4dZPU9

•┈┈┈••✦🕋✦••┈┈┈•

🔴 قنوات البث المباشر:

🔗 مرئي:
https://youtube.com/@twjehdm

🔗 صوت:
http://mixlr.com/twjehdm1


فأقوالُ العلماء في الجَرْح والتعديلِ أو في كلامِ بعضِهم في بعضٍ أمرٌ اجتهاديٌّ يَقْبَلُ الإصابةَ والخطأَ، والمجتهدُ مأجورٌ على اجتهاده، وإِنْ أخطأَ فله أجرٌ واحدٌ، فهو بكُلِّ حالٍ مأجورٌ، والإثمُ عنه مرفوعٌ، لقوله صَلَّى اللهُ عليه وسَلَّم: «إِذَا حَكَمَ الحَاكِمُ فَاجْتَهَدَ ثُمَّ أَصَابَ فَلَهُ أَجْرَانِ، وَإذَا حَكَمَ
فَاجْتَهَدَ ثُمَّ أَخْطَأَ فَلَهُ أَجْرٌ»(١)،



አሽ ሸይኽ ሙሀመድ አሊ ፈርኩስ ጀርህና ተዕዲልን በተመለከተ የሰጠው ፈትዋ!!!!!


Репост из: የኡስታዝ ኢልያስ አሕመድ የትምህርት መድረክ (official)
አዲስ መፅሐፍ በገበያ ላይ...

ገንዘብና ወለድ - እውነታ እና ብዥታ

በሸይኽ ኢልያስ አህመድ የተዘጋጀ በአይነቱ ልዩ ጥናታዊና ወቅታዊ መፅሐፍ

ዋጋ = 400 ብር

በሚከተሉት መደብሮች ይገኛል
1) ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር (18 ማዞርያ)
2) አት'ተውባ የመጻሕፍት መደብር (አንዋር መስጂድ)
3) አት'ተቅዋ የመጻሕፍት መደብር (ቤተል)
4) ዛዱል መዓድ የመጻሕፍት መደብር (ፋሪ)

الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات!

https://t.me/ustazilyas




አስደሳች ዜና
 
ልዩ የደዕዋ ፕሮግራም

ዛሬ እለተ ማክሰኞ ታህሳስ 15/2017 በወራቤ ከተማ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጅድ በኡስታዝ አህመድ ሸይኽ ኣደም የሚቀርብ ልዩ የሆነ የሙሓደሯ መድረክ ተሰናድቷል።

ሰዓት: ከመግሪብ -ዒሻ

እንዳያመልጥዎ!!


አስደሳች ዜና
ለወራቤ እና አካባቢዋ ነዋሪዎች ከሳውዲ በመጡት ሼኽ ዶክተር ዑመር ሙሀመድ አሊ ክሽን ያለ የደዕዋ ፕሮግራም ተጋብዛችሁዋል ኡስማን መስጂድ ከመግሪብ እስከ ኢሻዕ
ሼር አድርጉ ባረከላሁ ፊኩም


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ሀኒዐ ለኩም አህለ ሶሪያ


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ዚና ነዑዙቢላህ




🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ  🌾

             ወራቤ ኡመር የተደረገ !

🔆  ስድስቱ የጀነት ዋስትናዎች

    የዕለተ እሁድ 7/6/1446 ዓ.ሂ ትምህርት

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም👇


🔴ያላችሁበትን ፀጋ እወቁ!!

🔸የእድሜ ፀጋ
▫️የእውቀት ፀጋ እና ሌሎችም ነጥቦች የተዳሰሱበት ጣፋጭ እና ልብ አርጣቢ የሆነ ሙሓደራ

🎙በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ አደም (አሏህ ይጠብቃቸው)

🕌በወራቤ ዩኒቨርሲቲ ሰልማኑል ፋሪስ  የተማሪዎች መስጅድ የተደረገ ሙሓደሯ

@wrumsu


ሰበር‼ ኡስታዝ አህመድ ሸይኽ አደም ወራቤ ተከስቷል በመሆኑም ኡመር መስጂድ ኹጥባ ይኖረዋል።


🌸ታላቅ የምስራች🎈

ልዩ የሆነ የዳዕዋ እና የአዲስ ገቢ ተማሪዎች WELCOME ፕሮግራም


🌸ታላቅ የምስራች🎈

ልዩ የሆነ የዳዕዋ እና የአዲስ ገቢ ተማሪዎች WELCOME ፕሮግራም


🌴አሥ ሠላሙ ዐለይኩመ ወራሕመቱሏሂ ወበረካቱህ🌴

እነሆ የወራቤ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ህብረት አዲስ ወደ ግቢያችን የተቀላቀሉ ሙስሊም ተማሪዎችን በማስመልከት የፊታችን ቅዳሜ ማለትም በ28/03/2017አ.ል በአይነቱ ልዩ የሆነ የዳዕዋ እና የእንኳን ደህና መጣችሁ ፕሮግራም አሰናድቶ ይጠብቃችኋል

በእለቱም ከአዲስአበባ በሚመጡ እንቁ ተጋባዥ የሱና ዱዓቶች አስተማሪ እና ልብ አርጣቢ የሆኑ ምክሮች እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች ተዘጋጅተው እርሶን ይጠብቃሉ


🍃ከተጋባዥ ዱዓቶቻችን መካከል🍃

1.🎋 ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ አደም
2.🎋
ኡስታዝ ዒማዱዲን ጀውሃር
3.🎋 ኡስታዝ ሻፊ ኸድር
4.🎋ኡስታዝ ሷዲቅ ጃቢር


ፕሮግራሙ የሚጀምረው ከጠዋቱ 2:00 ሲሆን ከእርሶ የሚጠበቀው በሰዓቱ በመገኘት የዚህ ልዩ እና ማራኪ ፕሮግራም ታዳሚ መሆን ብቻ ነው።
N:b የ ሻይ ቡና ፕሮግራም ተዘጋጅቷል


🕌
ዳሩል ሂጅረተይን የተማሪዎች መስጅድ

@wrumsu


በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡

ኢስላማዊ ዕውቀትን መፈለግ ግድ ነው፣ሆኖም ማንነታቸውንና ምን እንደሚያስተምሩ በሚገባ አጣርታችሁ ሳታውቁ በየ ማሕበራዊ ሚዲያው በሚለቀቁ የዋትሳፕ፣የቴሌግራም...ወዘተ ግሩፖች እየሮጣችሁ ጆይን አታድርጉ።

ኦንላይን ተራ ዕቃ ለመግዛት እንኳን ምን ያህል ነው የምትጠራጠሩትና የምትጠነቀቁት?፣ታድያ ለዲናችሁ የምታደርጉትን ጥንቃቄ ከዕቃ ጥንቃቄ አሳንሳችሁት ኢስላምን እንዳትቀሙት ስጉ።

ከአክፍሮት ሐይላት እስከ ባጢል አንጃዎች በአብረቅራቂ ስሞች በየ ሚዲያው ብቅ ብቅ እያሉ ሰው እያጠመዱ ነው የሚውሉት፣ለዝህ ተጨባጭ ማስረጃ ስለማውቅ ነው።በአሁን ጊዜ ከጴንጤና ጠማማው ሺዓ እስከ ቁርዓኒይ ነን የሚሉ መሐይሞች ብሎም ኸዋሪጆች...ወዘተ  ያሉ አጥማሚ አንጃዎች እስከ ቤታችን ወይም መስጂድ ድረስ ሳይመጡ፣ማን እንዳስቀራውና ዬት እንዳለ እንኳን በማይታወቅ የፊትና ኡስታዝ የሚልን ተቀፅላ በያዘ አጥማሚ ግለ-ሰብ አማካኝነት በተለይም እዝህ መንደር ተጥዳችሁ የምትውሉት እየታደናችሁ ነው።

ዲንህን ጊዜ ሰጥተህ ለመማር ባትችል፣በኦንላይን እንኳን ዬት መማር እንዳለብህ የምትጠይቀው አንድ የተሻለ ግንዛቤ ያለው ወንድም በዙሪያህ አይጠፋም መቼም።ይሄንን ስፅፍ ያየኋቸውንና ገብቼ ውይይት ያደረግኩባቸውን ቦታዎችን ብጠቅስ፣የሆነ ሰው «እስቲ እኔም ነገሩ ምን እንደሆነ ደርሼ ላጣራ» ብሎ ሄዶ እንዳይሰምጥ በመስጋት እንጂ አታች አደርግላችሁ ነበር።

ዞሮ ዞሮ ዲንህ ለአንተ ከነፍስህ በላይ ነው።ነፍስህ የተፈጠረችውም ለዲንህ፣የምትድነውም በዲንህ ነው።ለዝህ አላማ የተሰጠህ ጊዜና እድል አንድ ብቻ ሲሆን፦ እሱም አሁን እየኖርከው ያለው የዱንያ  ሕይወትህ ብቻና ብቻ ነው።ኣኺራ ደርሰህ አንዴ ከወደቅክ ላሻሽል የማይባልበት የአንድ ጊዜ እድል።

እስቲ ሀቅ እናውራና፦ አላህ ሀላፊነቱን ስለወሰደልን ኑሮና ሪዝቅ የምንጨነቀውን አንድ በመቶውን እንኳን ስለ ዲናችን፣ኻቲማችን እንጨነቃለንን? ከኛ መካከል አላህ ያዘነለት ካልሆነ በስተቀር።

በዝህስ ሁኔታችን ለመሞት እንወዳለንን? ሀቂቃ ብዙዎቻችን ዲናችንን በሚዲያ ከሚናፈሰውና ከሚነዛው ፖለቲካ ሁሉ ቀላቅለን ነው የምንረዳውም የምንኖረውም።እንደውም በርካቶቻችን ስለ ዲን ምንም የማናውቅ፣ስለ ፖለቲካም ሆነ፣ስፖርት...ወዘተ ብዙ የምንፈተፍት ነን። ወላሁልሙስተዓን! አላህ ይዘንልን ብቻ።

✍️ ኡስታዝ ሙከሚል ከማል አብደሏህ


🔴 [ خمسة ضوابط في التعامل مع آثار السلف ]

📌 قَالَ الشَّيخ صالح بن عبد العزيز سِندي - وَفَّقَهُ الله -: " وَبِمَا أنّ الحديثِ عن الاقتداءِ والاتّباع والاهتداءِ بنهْجِ الأسلافِ رحمهم الله ورضي عنهم فأودُّ هاهنا أنْ أُنبِّه إلى بعضِ التّنبيهاتِ في هذا الموضوعِ المهمِّ حتى يكون ذلك مُنضبطاً بطريقةِ أهلِ العلْمِ ومسلكِ أهلِ السنّةِ:

1️⃣ أَوَّلاً: ينبغي على طالب العلم أنْ يعْلَمَ أنَّ آثارِ السَّلفِ يُصدِّق بعضُها بعضاً، ويُؤيِّد بعضُها بعضاً، ولذا عليه أنْ يسعى جَهْدَهُ في أنْ يأخذ بها جميعاً، وأنْ يُؤَلِّف بينها، لا أنْ يضْرِبَ بعضها ببعض. فهذا من الأمر المهم، فإنّ بعض الناس لا يتنبّه إلى هذا الأمر، فربما اطّلع على أثر وفهمه بمعزلٍ عمّا عليه بقية الآثار عن السلف، ثم بعد ذلك خرج بمقالة أو اعتقاد ويقول: هذا الذي كان عليه السَّلف.
ما هكذا تُعامَل الآثار، ما هكذا يُؤخذ بالآثار، إنّما ينبغي أن يُنظر إليها -كما يقولون باللسان المعاصر- كوحدة موضوعية، أن يؤخذ بها جميعاً، وأن يُنظر إليها جميعاً.

2️⃣ وَهَذَا يَجُرُّنَا إِلَى الأَمْرِ الثَّانِي الذِّي يَنْبَغِي عَلَى طَلَبَةِ العِلْمِ أَنْ يَتَنَبَّهُوا لَهُ وَهْوَ: أنّ مِمَّا يَحْسُنُ، بل يتأكّدُ على طلبةِ العلْمِ أن يُراجِعوا كلام الأئمة الذين أحاطوا بكلام السلف بإطلاقاته وتقييداته، الأئمة الذين جاؤوا من بعدهم وكان لهم إشراف وسعة اطّلاع على آثار المتقدمين، ففهِمُوها على وجهها وأنزلوها منازلها بلا إفراطٍ ولا تفريطٍ، هؤلاء ينبغي عليك أن تلاحظ كلامهم ومقالاتهم، ومن أولئك: شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله، والإمام ابن القيم رحمه الله، وكثيرٌ من العلماء من الأئمة المتقدِّمين الذين قبل هؤلاء في طبقة متقدمة أو بعدهم.
أهلُ السنّة -يا إخوتاه- مذهبُهم ليس مُنْبَتًّا، ليس ناشزًا، فجأة ظهر لنا منهج السلف وعلِمنا منهج أهل السنة والجماعة وكانت الأمّة في ضلال عنه، الأمر ليس كذلك.
قُلْنَا: إنَّ نهج السلف حلقاتٌ متّصلةٌ متسلسلةٌ، لا تزال باقية، ولذا ينبغي على المتأخِّر أن يأخذ ذلك ممّن سبقه، وهلُّم جرًّا. منهج أهل السنة والجماعة واحد -ولله الحمد- لا يختلف.
هؤلاء الذين رُبّما توهَّموا أنّ هناك فجوةً في قرون هذه الأمة ما كان يُعرف فيها منهج السلف وأهل السنة لا شك أنهم مخطؤون خطأً عظيماً، وربّما خرجوا بشذوذات وآراء مخالفة لما على ذلك أهل السنة والجماعة حقًّا.

3️⃣ الأمر الثّالث الذي أَوَدُّ أنْ أُنَبِّهَ إليه: ينبغي عليك -يا طالبَ العلمِ- أنْ تتنبَّه إلى التّفريق بين منصوصات السلف والتّخريجات على أقوالهم، فإنّ بعض أتباع الأئمة قد ينسبون أقوالاً ومذاهب إلى أئمة وعلماء ومقدَّمين ولا سيما ممّن كان لهم مذاهب مشهورة من أئمة الهدى السابقين، ربما نُسِبَتْ إليهم أقوال ليست منصوصة عنهم، إنّما هي مخرَّجة على أقوال لهم، يُخرِّجون من قول في مسألة قولاً في مسألة أخرى، هذا يسمى التّخريج عند الفقهاء وعند الأصوليين، ولأجل ذلك قد تجد بعض المقالات المخالفة للمعروف من نهج هذا العالم أو من نهج السّلف في العموم، فربّما لو دقّقت لوجدت أنّ هذه المقالة أو أنّ هذا القول والمذهب هو -في الحقيقة- ليس نصَّ الإمامِ، إنّما هو تخريجٌ على قولِه.
فلا ينبغي أن يُقدَّم هذا التّخريج على منصوصه المعروف عنه، والذي ينبغي أن يُحمل كلامه عليه، السّلف مذاهبهم معروفة ومنضبطة، وليست شيئاً مجهولاً.
إِذَنْ ينبغي أنْ تتنبَّه إلى مثل هذا الأمر.

4️⃣ وهذا -أيضا- يَجُرُّنَا إلى أَمْرٍ رَابِعٍ وهو: أنَّ ما استُشكِل من آثار السلف ينبغي أن يُدقِّق في أسانيده، فَكَمْ نُسِب إلى الأئمة ما لا يصحُّ عنهم، بمعنى: رُبَّما تجد من أهل البدع والأهواء من يستدلُّ على ما هو عليه من مخالفات بقوله: هذا هو قول الإمام الفلاني من الأئمة المتبوعين المشهورين، وأنت لو دقَّقْتَ في إسناد ذلك لربّما وجدتَ أنّه لا يصحُّ عنه على موازين أهل العلم النقدية.
إِذَنْ ينبغي التّدقيق فيما يُستشكل من كلام السلف رحمهم الله رحمة واسعة.

5️⃣ أيضاً أمر خامس وأخيرٌ: لابد من فَهْمِ كلامِ الأئمة والمتقدِّمين وعلماءِ السّلفِ، أن يُفْهَم كلامهم على ضوء ما أرادوا بأن تُعرف مصطلحاتهم ومرامي كلامهم، فلا يُحمل كلام المتقدِّمين على اصطلاحات المتأخِّرين، وهذا من مثاراتِ الأغْلاطِ التي تقع عند بعض النّاس أنه يأخذ كلاماً لأحدِ المتقدِّمين، ورد في هذا الكلام مصطلح معروف عند المتأخرين على معنى، ولكنّه عند السلفِ على معنى آخر، فينزِّل ذاك على هذا المصطلح المتأخِّر.
ولا شكَّ أنّ هذا مسلكٌ خاطئٌ مُجانِبٌ للعلْمِ ومُجانِبٌ -أيضاً- للإنصافِ.

⬅️ فهذه خمسةُ ضوابطٍ ينبغي أنْ يُراعِيهَا طالبُ العلم في التّعامل مع آثارِ السَّلف وكلام الأئمة المتقدِّمين.

والله أعلم. وصلّى الله وسلّم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه وأتباعه بإحسان.

[ شرح التدمرية المجلس الرابع والستين والأخير ]

Показано 20 последних публикаций.