ጥቆማ!
የሳኡዲ አረቢያ ኤምባሲ የባህል ዘርፍ 2ተኛ ዙር ሀገር አቀፍ የወንዶች እና የሴቶች ሀዲስ ሂፍዝ ዉድድር አዘጋጅቷል። በዚህኛው ዙር ለውድድር የቀረበው ኪታብ በሰሚር ኢብኑ አሚር አልዙሀይሪ አርትኦት የተዘጋጀው የኢብኑ ሀጀር አል አስቀላኒ ቡሉገ-ል-መራም ሚን አዲለቲ-ል-አህካም ነው።
📌 የመፅሐፉ PDF: https://down.ketabpedia.com/files/bkb/bkb-ha1853-ketabpedia.com.pdf
📌 የመወዳደሪያ ደረጃዎች (አንድ ሰው በአንድ ደረጃ ብቻ ነው መወዳደር የሚችለው)
1. 1 - 57 ያሉ ሀዲሶችን መሐፈዝ
2. 1 - 108 ያሉ ሀዲሶችን መሐፈዝ
3. 1 - 150 ያሉ ሀዲሶችን መሐፈዝ
4. 1 - 203 ያሉ ሀዲሶችን መሀፈዝ
📌 ለውድድሩ መስፈርቶች
1. ኢትዮጵያ ውስጥ ነዋሪ መሆን፤
2. እድሜ ከ 40 አመት በታች መሆን፤
3. በፈተናው ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ መገኘት መቻል፤
4. የምግብ፣ የማደሪያ፣ የትራንስፖርትና ማንኛውም ወጪ በራሳቸው መሸፈን መቻል፤
📌 ለመመዝገብ በዋትስአፕ ቁጥር:-
- ለወንዶች +251928933333
- ለሴቶች +251945777744
+251945777755