🎲የኛ ጓደኝነት🎲


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


👭ጓደኝነት ከመኖር ጭቆና የአፍታ ነፃነት ማግኛ ከራስ ሲሸሹ የሚያገኙት መሸሸጊያ ብሶትን በደስታ መወጫ ቁልፍ ነው።
🦋 ግጥም
🦋 ልብ-ወለድ
🦋 ወግ
🦋 Motivation Speach
🦋 ጥቅስ
ለአስተያየት & ለመሳተፍ👇
@HamzeshMU
@Franklyspiking

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


“ዛሬ ለምን ከፋሽ? ከፍቅረኛሽ ጋር ተጣልተሻል እንዴ?” ብሎ ጠየቃት።

እሷም በንዴት መለሰች፦ “እሺህ ጊዜ ፍቅረኛ እንደሌለኝ ነግሬሃለሁ”

እሱም እሳቀ፦“እና ለማን ነው በስልክሽ እንዲህ ተመስጠሽ የምትጽፊው?”

ልጅቷም ዓይን አይኑን እያየች፦“ለአንድ ደደብ ሰውዬ ነው የምጽፈው?” ብላ መሰለችለት።

ጠያቂው ወንድ በመገረም፦“ምን ማለትሽ ነው?”

ልጅቷ፦“እንደምወደው አያውቅም። ፍንጭ ለመስጠት ብዙ ሞከርኩ ግን ሊገባው አልቻለም። ለዚህ ነው ደደብ እንደሆነ የደመደምኩት!።”

ጠያቂው፦“እንዳንቺ አይነት ሴት እምቢ የሚል ወንድ ጤነኛ አይመስለኝም።”

ልጅቷም ተስፋ በመቁረጥ ውስጥ ሆና፦ “ደደብ ነው ባክህ” ትለዋለች።

ጠያቂው ወንድም የልጅቷን ስልክ ተቀብሎ፦ “በዚህ አጋጣሚ እዚህ ብትሆን ኖሮ ምንኛ ደስ ባለኝ። ምንአልባት ትረዳኝ ነበር።” የሚል ቴክስት ጻፈና “ለተፈቃሪው ሰው ነው” ከተመቸሽ ላኪለት አላት። ልጅቷም ስልኩን ተቀብላ ከአይኑ እይታ እስከምትሰወር እርቃ ሄደች።

ትንሽ ቆይቶ የጠያቂው ወንድ ስልክ ላይ ሚሴጅ ገበና አነበበው፦ “ምን አለ እዚህ ብትኖር..” አልጨረሰውም ይልቅ ለራሱ እንዲህ አለ፦ “ምን አይነት ደደብ ነች መልዕክቱን ለእሱ ልካለሁ ብላ ለእኔ እኮ ነው የላከችው” 😕

Cc ♡ imagination


People doesn't care who you are, just give them what they want and take yours.


#Hamzesh🙃










ለካስ ይቺ አለም ዘለዓለማዊ አይደለችም🤔

እኛ ግን...


ይህን ያህል እንደለፋሽ አላውቅም ነበር😏




፨ እብድ መሆን ምን አይነት ስሜት እንዳለው ማወቅ ከፈለጋችሁ በጭንቅላታችሁ ተዘቅዝቃችሁ እግራችሁን ወደ እላይ ከፍ አድርጋችሁ ቁሙ...🫨🙃

ሀሀሀሀ😆😁 ሲጀመር ጤነኛ ሰው እንደዚህ አያደርግም¡

~ኦሾ


ሲገርም. . . ማስተካከል የምንፈልጋቸው ግን ትላንት ላይ የቀሩ ብዙ ቀናትንም እያየን ነው!🙂








Репост из: HAMZISH pathway🎯
"በቀላሉ ተሰርቶ ሀብታም የሚያደርግ ስራ" የሚል ማስታወቂያ ያመናችሁ ቀን በስጋም በመንፈሰም በከባዱ ትወድቃላችሁ።

Alex Abreham

Join: @HAMZESHtech


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
አንቺ አመለ ኩሩ😘


Репост из: የኛ ጓደኝነት discussion👫
Bacheru egna sewoch awekenem alawekenem ye lifen eyandandun ken bemerechachen new yemenemeraw....merechachen trum yehun metefo Ahun yemenenorew hiwet yemerechachen wetet yemeselegnal!




Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
AD⏬

⚡️#ለጥበብ_አፋቃሪያን

ሰላም ውድ የጥበብ አፋቃሪያን መለከት የቴአትር እና የፊልም ማሰልጠኛ ተቋም እነሆ በአዲስ መልኩ ስልጠና ጀምራል እነሆ፦

1.በቴአትር ቲዪሪ እና ፐራክቲስ
2.ፊልም ሜኬንግ
3.ስነ-ፅሁፋ የቴአትር እንዲሁም የፊልም!
3.በፊልም እና በቴአትር ዝግጅት!

☝️በእነዚህ ዘርፋች በቁ ሰው መሆን ይፈልጋሉ እንግዲያውስ ምርጫዋ መለከት የቴአትር እና የፊልም ማሰልጠኛ ይሁን ያሉን ቦታዎች ጥቂት በመሆናች ከስር በምናስቀምጠው ሊንክ ይመዝገቡ፦

@Dave21234
@jo2321
@Giyorgisabate23

📞ለበለጠ መረጃ፦
0984140223
0925472290
0977839607 ይደውሉልን!

"ኑ የጦቢያን ቤት በጥበብ እንስራ"

Показано 20 последних публикаций.