⭐️ለስለስ አድርጌ ነው የማልወደውን ተይ የምላት በትህትና እሺ ትላኛለች። እሺታዋ ውስጥ መብትህ ነው ስልጣን አለህ ፤ ስትለኝ የሚሰማኝ ምቾት ትልቀቱ...።
እወዳታለሁ...
⭐️እኔ ጋ ስትሆን የሚኖራት ነፃነት ፣ አስሬ እየደወለች እየሳቀች እያጉረመረመች እየተበሳጨች የምትነግረኝ ገጠመኝ እና ስሜቶች ።
"እዚህ ቦታ አብረን እንሂድ... የጎረምሳ ጀማ ነው ይደብረሽ ይሆን ... እከሌ ታሟል እከሌ ጋ እንሂድ እንዴ?" ስላት
"አንተ ከኔ ጋ ከሆንክ የትም ቢሆን አይደብረኝም ስትለኝ እውነቷን እንደሆነ ፊቷ ስለሚመሰክር እውነተኛ እንደሆነች ስለማውቅ እንደምትወደኝ ስለምታሰየኝ የሚሰማኝ ሰላም ጥልቀቱ...
አመመህ እንዴ ብላ አስተያየቷ። እንደታናሽ ወንድሟ ስትሳሳልኝ እንደ ቆሎ ጓደኛዋ ስታሾፍብኝ እንዳባቷ ስትሰማኝ...
አዬ...አያቴ የመረቀቺኝ ምርቃት ደርሶኝ ነው እላለሁ! እንጂማ በኔ አመል በኔ መደመር መቀነስ ሚጥሚጣ ከቃርያ ጋ የሆነች ልጅ ነበር የምትገባኝ...
❤️🔥ፍቅር ደ'ስ ይላል ❤️❤️