Global Bank Ethiopia


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Экономика


ይህንን ቻናል ለጓደኛዎ፣ ለቤተሰብ አባል እንዲሁም ለሚያውቋቸው ሁሉ ያጋሩ!

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Экономика
Статистика
Фильтр публикаций


Agar Ride Hailing Loan, a fast, flexible digital loan designed specifically for drivers.

No waiting. No paperwork. No stress. In collaboration with Global Bank Ethiopia.

Download Kacha Now!
Google Play Store - https://play.google.com/store/apps/details?id=com.kachadfs.customer&hl=en

App Store - https://apps.apple.com/us/app/kacha-customer/id6449651203


ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አገልግሎቶቹን ይበልጥ ተደራሽ ለማድረግ 239ኛውን ቅርንጫፍ በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ዋና ከተማ በሆነችው አሶሳ በመክፈት አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን!

#GlobalBankEthiopia #OurSharedSuccess #BankInEthiopia #GBE


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ !

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን

#globalbankethiopia #gbe


ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በቴሌግራም ቻናሉ ባካሄደው የበዓል መዳረሻ ውድድር በዕጣ የተለያችሁ አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ፡፡

በውድድሩ ንቁ ተሳትፎ ላደረጋችሁ በሙሉ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ላቅ ያለ ምስጋናውን ያቀርባል፡፡

ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡


ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን


Репост из: Global Bank Ethiopia
ስለ ዓመት በዓል የሚሰማዎትን በማጋራት እና የቴሌግራም ቻናላችንን https://t.me/globalbankethiopia_official SHARE እና FOLLOW በማድረግ ብቻ የዓመት በዓል ልዩ ስጦታ አሸናፊ ይሁኑ፡፡

ሁለት በዕጣ ለሚለዩ አሸናፊዎች የበዓል ስጦታውን የምናደርስ ይሆናል፡፡

ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ናቸው፡፡

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን

#GlobalBankEthiopia #GBE #Holiday

2.7k 0 20 107 25

ዕለተ ዓርብ -ስቅለት

እንኳን አደረሰዎ!

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን!

#GlobalBankEthiopia #OurSharedSuccess #BankInEthiopia #GBE


የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ የማጋራት መርሃ ግብር ተካሄደ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለአቅመደካሞች እና በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎች ሚያዚያ 09 ቀን 2017 ዓ.ም በሜክሲኮ ፕሪሚየም ቅርንጫፍ ማዕድ የማጋራት መርሃ ግብር አካሂዷል፡፡

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ በወረዳ አምስት እና በወረዳ ሰባት ኗሪ የሆኑና ድጋፍ የሚያስፈልጋቸው የማህበረሰብ ክፍሎች የማዕድ ማጋራት መርሃ ግብሩ ተጠቃሚ ሆነዋል፡

በማዕድ ማጋራቱ የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ቺፍ ፋይናንስ እና ሰፖርት ኦፊሰር አቶ ዳሳ ጎቤ፣ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ አዲሱ ሻንቆ(ዶክተር) የባንኩ ከፍተኛ የማኔጅመንት አባላት እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የዛሬውን ጨምሮ በተለያዩ ጊዜያት ማህበራዊ ኃላፊነቱን በአግባቡ እየተወጣ ይገኛል፡፡

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን!

#GlobalBankEthiopia #OurSharedSuccess #BankInEthiopia #GBE


ስለ ዓመት በዓል የሚሰማዎትን በማጋራት እና የቴሌግራም ቻናላችንን https://t.me/globalbankethiopia_official SHARE እና FOLLOW በማድረግ ብቻ የዓመት በዓል ልዩ ስጦታ አሸናፊ ይሁኑ፡፡

ሁለት በዕጣ ለሚለዩ አሸናፊዎች የበዓል ስጦታውን የምናደርስ ይሆናል፡፡

ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ናቸው፡፡

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን

#GlobalBankEthiopia #GBE #Holiday

8.5k 0 60 252 63

ለፋሲካ ወጪዎ አያስቡ!

በአጋር ደሞዝ መዳረሻ በአሉን ምንም ሳይጐድልብዎ በደስታ ያሳልፉ ። አሁኑኑ የካቻን መተግበሪያ ከፕሌይስቶር አውርደው የደሞዝዎን 33% ወይም 50% መውሰድ ይችላሉ ። ለበለጠ መረጃ በ9964 ይደውሉ። ግሎባል ባንክ እና በካቻ በመተባበር ያቀረቡት። መልካም በአል! https://shorturl.at/MY43l

#globalbankethiopia #kacha #GBE


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ተጠባቂውን የመልስ ጨዋታ በመገመት ይሸለሙ! https://bit.ly/48tZgcT


ስለ ተሳትፏችሁ ከልብ እናመሰግናለን!!

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በቴሌግራም ቻናሉ ባዘጋጀው የ3ኛው ዙር የተሳትፎ ውድድር የአሸናፊዎች ዝርዝር በሚከተለው መልኩ ይፋ ተደርጓል፡፡

በቴሌግራም ቻናላችን የትንሳዔ በዓል መዳረሻ ልዩ ዝግጅቶች ይጠብቁን!!

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን

#GBE #GlobalBankEthiopia


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት ‹‹100 ብር ለመስጂዴ ›› በሚል መሪ ቃል በባንካችን ከወለድ ነፃ የባንክ አካውንት ቁጥር 7000119238611 የከፈተ በመሆኑ እርስዎም የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሁኑ ፡፡

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን

#GBE #GlobalBankEthiopia


አሳታፊ ጥያቄ በቴሌግራም ቻናላችን #3ኛ ዙር

- ትክክለኛውን የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የንግድ ምልክት በመለየት ይሳተፉ፣

- 5 የተመረጡ ትክክለኛ መላሾች የሚሸለሙበት፡፡

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን

#GBE #GlobalBankEthiopia

6.9k 0 6 622 81

ለበዓል ወጪዎ የደሞዝ ቀን መጠበቅ ቀረ!

ለበዓሉ ብርቱ አጋርዎ ነን !

በአጋር የደሞዝ መዳረሻ ብድር ተጠቅመው የሚያስፈልጎትን ያሟሉ ።
አሁኑኑ የካቻ መተግበሪያን ከፕሌይ-ስቶር ወይም አፕ-ስቶር አውርደው ግሎባል ባንክ የሚለውን መርጠው መጠቀም ይችላሉ ። በግሎባል ባንክ እና ካቻ ዲጂታል ፋይናንሻል ሰርቪስ ትብብር የቀረበ ።

#GlobalBankEthiopia #GBE #kacha #salaryadvanceloan


ስለ ተሳትፏችሁ ከልብ እናመሰግናለን!!

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በቴሌግራም ቻናሉ ባዘጋጀው የ2ኛው ዙር የተሳትፎ ውድድር በዕጣ የተለዩ አሸናፊዎች ዝርዝር በሚከተለው መልኩ ይፋ ተደርጓል፡፡

ሶስተኛው ዙር ሐሙስ ሚያዝያ 2 ቀን 2017 ከቀኑ 4፡00 ጀምሮ በቴሌግራም ቻናላችን ይጠብቁን!!

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን

#GBE #GlobalBankEthiopia




በቴሌግራም ቻናላችን በመገመት ይሸለሙ!

ተጠባቂውን የፕሪሚየርሊግ ጨዋታ ትክክለኛ ውጤት በትክክል ላስቀመጡ 5 መላሾች ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ሽልማቶችን የሚያደርስ ይሆናል፡፡

መላሾች ከ5 በላይ ከሆኑ አሸናፊዎች የሚለዩት በዕጣ ይሆናል፡፡

ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ናቸው፡፡


ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን

#GlobalBankEthiopia #GBE #Manutd #mancity

7.7k 0 14 907 58

Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ስለ ተሳትፏችሁ ከልብ እናመሰግናለን!!

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በቴሌግራም ቻናሉ ባዘጋጀው የ1ኛው ዙር የተሳትፎ ውድድር በዕጣ የተለዩ አሸናፊዎች ዝርዝር በሚከተለው መልኩ ይፋ ተደርጓል፡፡

ሁለተኛው ዙር ነገ መጋቢት 27 ቀን 2017 ከቀኑ 4፡00 ጀምሮ በቴሌግራም ቻናላችን ይጀምራል፡፡

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን

#GBE #GlobalBankEthiopia



Показано 19 последних публикаций.