— የሐዘን መግለጫ —
የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ሳሪስ ቅርንጫፍ ሰራተኛ የነበሩት አቶ መኮንን ተድላ ደስታ ባደረባቸው ህመም ምክንያት መጋቢት 17 ቀን 2017 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡
በመሆኑም የተሰማንን ጥልቅ ሐዘን እየገለፅን ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጆቹ እና ለስራ ባልደረቦቹ መፅናናትን እንመኛለን፡፡
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
#globalbankethiopia #GBE #condolences