- የአብክመ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት
የስራ መደብ 1: የመኝታ አገልግሎት ተቆጣጣሪ
የትምህርት ዝግጅት: 10ኛ/12ኛ ክፍል
ደመወዝ: 6,058 ብር
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የስራ መደብ 2: ዳቦ ጋጋሪ
የትምህርት ዝግጅት: 8ኛ ክፍል
ደመወዝ: 5,283 ብር
የስራ ልምድ: 2 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 22/07/2017
- በባህርዳር ከተማ አስተዳደር ጢስ አባይ ት/ቤት
የስራ መደብ: ግዥ ባለሙያ
የትምህርት ዝግጅት: ማኔጅመንት, አካውንቲንግ, ኢኮኖሚክስ ወይም ተመሳሳይ ሙያ
ደመወዝ: 7,934 ብር
የስራ ልምድ: 2 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 18/07/2017
- የአብክመ ውሃና ኢነርጂ ቢሮ
የስራ መደብ: የእቃ ግምጃ ቤት ሃላፊ
ተፈላጊ ሙያ: ማኔጅመንት, አካውንቲንግ, ኢኮኖሚክስ ወይም ተመሳሳይ ሙያ
ደመወዝ: 8,474 ብር
የስራ ልምድ: 5 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 17/07/2017
- ግብርና ጥናት ደህንነት ባለስልጣን
የስራ መደብ: ጥበቃና አትክልተኛ
የትምህርት ዝግጅት: 8ኛ ክፍል
ደመወዝ: 5,104 ብር
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 17/07/2017
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@GoogleJobsInAmhara
የስራ መደብ 1: የመኝታ አገልግሎት ተቆጣጣሪ
የትምህርት ዝግጅት: 10ኛ/12ኛ ክፍል
ደመወዝ: 6,058 ብር
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የስራ መደብ 2: ዳቦ ጋጋሪ
የትምህርት ዝግጅት: 8ኛ ክፍል
ደመወዝ: 5,283 ብር
የስራ ልምድ: 2 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 22/07/2017
- በባህርዳር ከተማ አስተዳደር ጢስ አባይ ት/ቤት
የስራ መደብ: ግዥ ባለሙያ
የትምህርት ዝግጅት: ማኔጅመንት, አካውንቲንግ, ኢኮኖሚክስ ወይም ተመሳሳይ ሙያ
ደመወዝ: 7,934 ብር
የስራ ልምድ: 2 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 18/07/2017
- የአብክመ ውሃና ኢነርጂ ቢሮ
የስራ መደብ: የእቃ ግምጃ ቤት ሃላፊ
ተፈላጊ ሙያ: ማኔጅመንት, አካውንቲንግ, ኢኮኖሚክስ ወይም ተመሳሳይ ሙያ
ደመወዝ: 8,474 ብር
የስራ ልምድ: 5 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 17/07/2017
- ግብርና ጥናት ደህንነት ባለስልጣን
የስራ መደብ: ጥበቃና አትክልተኛ
የትምህርት ዝግጅት: 8ኛ ክፍል
ደመወዝ: 5,104 ብር
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 17/07/2017
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@GoogleJobsInAmhara