Репост из: Wolkite University yeselefiyah channel
🌷 ታላቅ የዳዕዋ እና የwel-come ፕሮግራም ጥሪ ‼️
🌷الـسلام عليـكـم ورحـمـة الله وبــركاتـه
👌 እነሆ የፊታችን እሁድ (ህዳር 29/2017) ታላቅ የዳዕዋ ና የWel-come ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃቹኋል ። ስለዚህ ሁላችሁም ጓደኞቻችሁን ይዛችሁ በጊዜ በመገኘት የዚህ ዳዕዋ ተቋዳሽ እንድትሆኑ እያልን ጥሪያችንን በአሏህ ስም እናስተላልፋለን።
🌇📘 በአላህ ፍቃድ እጅግ ብዙ እውቀት የሚቀስሙበት ፕሮግራም ነውና ወዳጅ ዘመድዎን ጋብዘው በግዜ ይገኙ !
🪑 ተጋባዥ እንግዶቻችን፦
1, ኡስታዝ ሙሀመድ አል- ወልቂጢይ(አቡ ዘከሪያ)
2, ኡስታዝ አብዲል ሹኩር ከጉብሬ አላህ ይጠብቃቸው!!! እና ሌሎችም ወንድሞች ይኖራሉ ኢንሻአለሀ
✔በእለቱ ከዳዕዋ ፕሮግራም በተጨማሪ ግጥሞች እና የተለያዩ ፖሮግራሞች ተዘጋጅቶ ይጠብቀናልና ቁርሳችንን በልተን በጊዜ እንገኝ ።
⏰ የፕሮግራሙ⛤ሰዓት -ከ2:30-3:00ባለውሰዓት ይጀመራል
🕌 ቦታ:– በወልቂጤ ዩንቨርሲቲ ሰለፊይ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ ( መስጂድ አስሰአድ) ከኤዋን ህንፃ በግራ በኩል ገባ ብለው ሸህ መንደር ትምህርት ቤቱ አጠገብ ያገኙናል
🎆🏝 ግዜያችንን ለዲናችን!!
NB ለእህቶችም በቂ ቦታ ስላለን ይህን የመሰለ ፕሮግራም እንዳያመልጦት!!
🕋ጥሪን ማክበር ኢስላማዊ ስነ_ምግባር ነው!!!
👉ለአዲስ ገቢ ወንድምና እህቶቻችን በድጋሚ🌹🌹🥀እንኳን ደህና መጣችሁ‼️🌹🥀🌹
🌹🌹Bega negaan dhuftaan!🌹🌹🌹
🌹🌹Wel come 🌹🌹🌹
ኑ እስልምናችን ከምንጩ እንማር!!
https://t.me/Deawaaselefiyah
https://t.me/welkiteunver