📲 የሶስተኛው ዙር የ1000 ቆራጥ ሰዎች የ 200 ብር ቻሌንጅ ተጀመረ!
በወልቂጤ ዩንቨርሲቲ ሙስሊም ሰለፍይ ተማሪዎች ጀመዓ የመሬት ግዢ እና የመስጂድ ማስገንቢያ ግሩፕ ላይ የ1000 ቆራጥ ሰዎች የ 200 ብር ዘመቺያ ፕሮግራም ሶስተኛው ዙር ተከፈተ። እነሆ ዘመቻው እስከ ሌሊቱ 06:00 የሚቀጥል ሲሆን በርካቶች እንደሚሳተፉ ተስፋ እናደርጋለን።
እንደሚታወቀው ዛሬ ረመዷን 02 ላይ ነው የምንገኘው። ስለዚህ በዚህ ወር ላይ የሚገኝን የሶደቃ ትልቅን ትሩፋት በማሰብ ለጨለማው ቤታችን ለቀብርና ለዘላለማዊው ሀገራችን የሚበቃንን እንከስብ። ይህ መድረክ ደግሞ የሶደቀቱል ጃሪያ መድረክ ነው። በአላህ በጎ ፈቃድ ከሞትንም ቡሀላ በመስጂዱ ከሚሰሩ ኸይር ስራዎች ሁሉ በቀጣይነት የምንመነዳ ይሆናል።
📲 የአካውንት ቁጥር፦
1ኛ, የ C.B.E 1000619092175
ሙሀመድ, አ/ሀሚድ, ኢብራሒም
2ኛ, የ አቢሲኒያ 192421349
ሙሀመድ, አ/ሀሚድ, ኢብራሒም
ወደ ግሩፑ ለመቀላቀል
https://t.me/welkiteunver