ታዲያ some one say ምንም ያክል እንኳን የ ገንዘብ ድሀ ሊሆን ይችላል ነገርግን ልጆቹን አስደስቷል ጀግና አባት ነው ሲል ፅፏል
ይህንን ለማገናኝ ስመጣ ዛሬ የሆነ project ሰርታችሁ ሊስት ተደርጎ 30$ worth የሚያደርግ token ተሰቷችሁ ሽጣችሁት ለናታችሁ ነጠላ or asbeza ገዝታችሁ እናታችሁን ብታስደስቱ እና ግን ከጊዜ በኋላ በ 30 $ የሸጣችሁት token 10,000$ worth ቢያረግ ምን ታረጋላችሁ
ምንም ግን የዛን ቀን family ማስደሰት በጣም value አለው
ምንጊዜም እዚህ ምድር ላይ ስትኖሩ ለሰሙ መደሰቻ እንጂ ማሳዘኛ እንዳትሆኑ
ብታዝኑ ብትከፉ ብትከዱ በትከስሩ ያሰባችሁት ነገር ባይሳካ 2ተኛ እድል የሚባል ነገር ተደሰቱ
never give up
ታዲያ ወደ main target ስመለስ ይህ ግለሰብ አንዴ የሆነው ሆኗል ወደ ኋላ መመለስ አይቻልም
ነገር ግን በናንተ እንዳይደገም ከምትሰሩት project ሊሆን ይችላል እንዲሁም በቀጣዩ ጊዜያት በጣም ትልቅ ጭማሪ ያሳያል የምትሏቸውን coin ኦች 1wallet ከፍታችሁ back up ማረጊያውን አሰተማማኝ ቦታ አሰቀምጣችሁ በትንሽ ከምታገኙት $ላይ አቅማችሁ በሚችለው ልክ ትንሽ coin ላይ invest አድርጉ የ ዛሬ 5 or 3 አመት ትርፍ አጊኝታችሁ ለምስጋና ያብቃን
reaction እንዳይረሳ
ይመቻችሁ👍
⚡️ Habesha Crypto | ✈️Chat Group |
🕯Habesha Trade | ✈️Chat Group |