✍
ይህንን ትልቅ አንቀፅ ልብ ብለነው እናውቅ ይሆን?………
📖{وَفِي أَمْوَالِهِمْ حَقٌّ لِّلسَّائِلِ وَالْمَحْرُومِ}
{በገንዘቦቻቸውም ላይ: ለለማኞችና ከልመና ለተቆጠቡ (ደሀዎች) መብት አለ።}
መጥተው ለሚለምኑህ ደሀዎችም ይሁን ከልመና ተቆጥበው አንገታቸው ሰብረው ለተቀመጡ ምስኪኖች ከንብረትህ ላይ አንስተህ ሰደቃ ስታደርግላቸው ከአንተ ንብረት ወይም ከአንተ መብት ለእነሱ ቀንሰህ እንደሰጠህ የምታስብ ከሆነ በጣም ተሳስተሃል።
ባይሆንስ;
አላህ አንተጋ አስቀምጦት የነበረው አደራ ነው በአግባቡ ያደረስከው። ለዚህም ሲባል ትመነዳለህ።
አላህ ከሰጠህ ላይ ለደሀዎች የማትሰጥ ስግብግብ እና ስስታም ከሆንክ ደግሞ የተቀመጠብህን አደራ በአግባቡ ማድረስ አልቻልክም። በዚህም ምክንያት ትጠየቃለህ: ትቀጣለህ!!
👌ማስተንተን የልብ ብርኃን ይቸራል!!
https://t.me/hamdquante