✍
ያስተውሉ!!
❌"ድንገት ተገናኘን, ድንገት መጣን, ድንገት ተከሰተ, ድንገት ምናምን………" አይባልም።
ምክንያቱም፦
በአላህ ውሳኔ (ቀደር) እንጂ በድነገት የሚከሰት ነገር የለም!!
የፈለግንበት ኒያችን አላህ የሚያውቀው ቢሆንም, ክፉ አመለካከት ኖሮን ባይሆንም; ስህተት ከሆኑ አባባሎች ምላሳችን መራቅ አለበት።
https://t.me/hamdquante