⚽️
ከመግሪብ በፊት ነበር ኳስ ለማየት የገቡት: ኳሱ ያለቀው ደግሞ ከዒሻ በኋላ ነው።
ሙልሂድ ካፊር የሆነው ፈረንጅ ለሚራገጠው ላንቃቸው እስኪተረተር እየጮኹ የመግሪብም የዒሻም ሰላት አምልጧቸዋል።
ጨዋታው ከተጠናቀቀ በኋላ ወደ ቤታቸው ሲመለሱ
"ኧረ ዘመኑ ከፍቷል የመሬት መንቀጥቀጡ በዝቷል።" እያሉ ያወራሉ።
እነዚህ ልጆች አስቁመሃቸው…………
"የመሬት መንቀጥቀጡ የበዛው አላህ የተቆጣው ለምን ይመስላችኋል?" ብለህ ብትጠይቃቸው;
እርግጠኛ ነኝ! ራሳቸው እንደ ቅዱስ ያዩና "የመንግስት ተቋሞች ህዝብ ላይ የሚያደርጉት በደል" ; ወይም
"የሳዑዲ መንግስት የሚሰራቸው ስህተቶች" ይዘረዝሩልሃል¡¡
ኧረ ወገን ወደራሳችን እንመልከት!!
እኔና አንተ ምን ላይ ነው ያለነው??
https://t.me/hamdquante