✍
የእሳት ዐውሎ ነፋስ ቆሞ ወደ ሰማይ
ብስራት ያሰማል በኣሜሪካ ስቃይ!!
ያንድድሽ ያውድምሽ ጀባር አሸናፊው
የስደት መከራ በተራሽ ቅመሺው!!
ሀይልሽ አቅም ይጣ ባንዲራሽ ይሰበር
ህዝቦችሽ ይራቡ ግዛትሽ ይወረር!!
አጋዥ ወዳጅ ይክዳሽ ካዝናሽ ይሁን ባዶ
ኣመድ ይሁን ጌጥሽ ያጥፋሽ በበረዶ!!
🖊የቋንጤው!!
https://t.me/hamdquante
የእሳት ዐውሎ ነፋስ ቆሞ ወደ ሰማይ
ብስራት ያሰማል በኣሜሪካ ስቃይ!!
ያንድድሽ ያውድምሽ ጀባር አሸናፊው
የስደት መከራ በተራሽ ቅመሺው!!
ሀይልሽ አቅም ይጣ ባንዲራሽ ይሰበር
ህዝቦችሽ ይራቡ ግዛትሽ ይወረር!!
አጋዥ ወዳጅ ይክዳሽ ካዝናሽ ይሁን ባዶ
ኣመድ ይሁን ጌጥሽ ያጥፋሽ በበረዶ!!
🖊የቋንጤው!!
https://t.me/hamdquante