📖
ከቁርኣን ተኣምራት…………
📖{…إِنَّ مَثَلَ عِيسَى عِندَ اللَّهِ كَمَثَلِ آدَمَ…}
{…የዒሳ ምሳሌው እንደ ኣደም አምሳያ ነው…}
[አል_ዒምራን:⁵⁹]
ከዚች ትልቅ አንፅ ጋ ቲንሽ ቆይታ እናድርግ
ዒሳ እና ኣደም መሃል ያለው መመሳሰል ምንድን ነው??
1ኛ, ኣደም አላህ ያለ አባት "ሁን" በሚለው ቃሉ አስገኘው፤
ዒሳም አላህ ያለ አባት "ሁን" በሚለው ቃሉ ፈጠረው።
2ኛ, ኣደም ቁርኣን ውስጥ ስሙ ሀያ አምስት ቦታ ተጠቅሷል፤
ዒሳ ቁርኣን ውስጥ ስሙ ሀያ አምስት ቦታ ተጠቅሷል፤
3ኛ, ኣደም ከሁሉም ነብያቶች ቀድሞ የሞተው እሱ ነው፤
ዒሳ ከሁሉም ነብያቶች መጨረሻ የሚሞተው እሱ ነው።
4ኛ, አላህ የሰው ልጆች በምድር ላይ እንዲኖሩ ሲፈልግ የፈጠረው ኣደም ነው፤
አላህ የሰው ልጆች ከምድር እንዲጠፉ በፈለገ ጊዜ (ቂያማ ሲቃረብ) ዒሳ ይመጣል።
የዚህ ቁርኣን ባለቤት መሆን ዕልቅና ነው!!
📖{لَّا يَأْتِيهِ ٱلْبَٰطِلُ مِنۢ بَيْنِ يَدَيْهِ وَلَا مِنْ خَلْفِهِۦ ۖ تَنزِيلٌۭ مِّنْ حَكِيمٍ حَمِيدٍۢ}
{ከኋላውም ከፊቱም ውሸት አይመጣበትም፤ ጥበበኛ ምስጉን ከሆነው ጌታ የተወረደ ነው፡፡}
[አል_ፉሲለት:⁴²]
https://t.me/hamdquante