📖
ከቁርኣን ተኣምራት…………
ቁርኣንን ለማንበብ የመጀመሪያው ገፅ ስንከፍተው የመጀመሪያው የቁርኣን ምዕራፍ (ሱረት አል_ፋቲሓ) አላህን በማመስገን እንደ ሚጀምር ሁላችንም ዘንድ የታወቀ ነው። ነገር ግን;
ሙሉ ቁርኣን ዕኩል ለኣራት (4) ብናካፍለው አራቱንም ክፍሎች አላህን በማመስገን እንደሚጀምሩ ስንቶቻችን እናውቃለን??
1ኛው, ሱረት አል_ፋቲሓ፦
📖{الْحَمْدُ للّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ}
በማለት ይጀምራል።
2ኛው, ሱረት አል_ኣንዓም፦
📖{الْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي خَلَقَ السَّمَاوَاتِ وَالأَرْضَ…}
በማለት ይጀምራል።
3ኛው, ሱረት አል_ካህፍ፦
📖{الْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي أَنزَلَ عَلَى عَبْدِهِ الْكِتَابَ…}
በማለት ይጀምራል።
4ኛው, ሱረት አል_ፋጢር፦
📖{الْحَمْدُ لِلَّهِ فَاطِرِ السَّمَاوَاتِ وَالأَرْضِ…}
በማለት ይጀምራል።
فلك الحمد ربي حتى ترضى……
ولك الحمد إذا رضيت……
ولك الحمد بعد الرضى!!
https://t.me/hamdquante