✍
የገመዱን መቅጠን ዐይተህ እንዳትበጥስባቸው!!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ስታያቸው በወንጀል ባህር የሰመጡ ይመስልሃል :_
እነርሱ ግን ወንጀሉ እየቀፈፋቸው መውጣትም ተስኗቸው የሚገላገሉበት ቀን በመጠባበቅ ላይ ናቸው።
💫አጫሽ ነው =>ሰላት አያመልጠውም;
💫አጫሽ ነው =>ቁርኣን ያዘወትራል;
💫ተገላልጣ እየሄደች =>በኤርፎን ቁርኣን ትሰማለች;
💫ተገላልጣ እየሄደች =>ሰላት ሲደርስ አታስመልጥም ለብሳ ትሰግዳለች;
💫በብልሽት ያነጋል =>ፈጅር ላለ ማስመለጥ በቀዝቃዛ ውሃ ይታጠባል።
ባየሃቸው ጊዜ “ዲን ላይ የሚያላግጡ ሙናፊቆች” ብለህ እንዳትገለምጣቸው።
👉እነዚህ ማለት፦
ሸይጣን በሚሰሩት ወንጀል ምክንያት ከአላህ ተስፋ እንዲቆርጡ ማድረግ ተስኖት ፍልሚያ ላይ ያሉ ምስኪኖች ናቸው።
ወንጀሉን ይሰሩታል:
ግን ሁሌም ልባቸው ይጣበባል። የሆነ ቀን ከዚህ ወንጀል ተላቀው ንፁህ የአላህ ባሪያ እንዲሆኑ ይጠባበቃሉ።
ታድያ………
በእነርሱ እና በአላህ መሃል ያለው ገመድ መቅጠኑን ዐይተህ ተስፋ አስቆርጠህ እንዳትበጥስባቸው።
📖{وَآخَرُونَ اعْتَرَفُوا بِذُنُوبِهِمْ خَلَطُوا عَمَلًا صَالِحًا وَآخَرَ سَيِّئًا عَسَى اللَّهُ أَن يَتُوبَ عَلَيْهِمْ ۚ إِنَّ اللَّهَ غَفُورٌ رَّحِيمٌ}
{ሌሎችም በኃጢአቶቻቸው የተናዘዙ: መልካም ሥራንና ሌላን መጥፎ ሥራ የቀላቀሉ አሉ፡፡ አላህ ከእነሱ ጸጸታቸውን ሊቀበል ይከጀላል፡፡ አላህ መሓሪ አዛኝ ነውና፡፡}
መልካም ስራ አላቸው::
ትልቁ መልካም ስራ ተውሒድ ነው። ተውሒዳቸው አልተነካም።
በተቃራኒው ሌሎች አላህ እርም ያደረጋቸው ስራዎች ይዳፈራሉ።
ከእነዚህ ሰዎች መልካምነት;
በወንጀላቸው ያምናሉ, ይፀፀታሉም።
💎 ወንጀል እየሰሩ የሚፀፀቱ ውስጣቸው የሚረበሽ ከሆነ ያማረ መጨረሻ ይከጀልላቸዋል።
💎 ወንጀል እየሰሩ በዝያ ወንጀል ሀሴት የሚያደርጉ ከሆነ ትልቅ አደጋ ላይ ነውና ያሉት ይፈራላቸዋል።
🍎🍏🍎🍏🍎🍏🍎🍏
https://t.me/hamdquante