✍
የሸመገሉ አባቶች "ሸይኽ" እያሉ ማክበር ኢስላማዊ ስርዓት ነው!!
📖{قَالَ مَا خَطْبُكُمَا ۖ قَالَتَا لَا نَسْقِى حَتَّىٰ يُصْدِرَ ٱلرِّعَآءُ ۖ وَأَبُونَا شَيْخٌۭ كَبِيرٌۭ}
{……"ጉዳያችሁ ምንድን ነው?" አላቸው፡፡ "እረኞቹ ሁሉ (መንጋዎቻቸውን) እስከሚመልሱ አናጠጣም፡ አባታችንም ትልቅ ሸይኽ (ሽማግሌ) ነው» አሉት፡፡}
[አል_ቀሰስ:²³]
📖{قَالُوا۟ يَٰٓأَيُّهَا ٱلْعَزِيزُ إِنَّ لَهُۥٓ أَبًۭا شَيْخًۭا كَبِيرًۭا فَخُذْ أَحَدَنَا مَكَانَهُۥٓ ۖ إِنَّا نَرَىٰكَ مِنَ ٱلْمُحْسِنِينَ}
{የተከበርከው ሆይ! "ለእርሱ ትልቅ ሸይኽ (ሽማግሌ) አባት አለው፡፡ ስለዚህ በእርሱ ስፍራ አንደኛችንን ያዝ፡፡ እኛ ከመልካም ሠሪዎች ሆነህ እናይሃለን" አሉት፡፡}
[ዩሱፍ:⁷⁸]
📖{قَالَتْ يَٰوَيْلَتَىٰٓ ءَأَلِدُ وَأَنَا۠ عَجُوزٌۭ وَهَٰذَا بَعْلِى شَيْخًا ۖ إِنَّ هَٰذَا لَشَىْءٌ عَجِيبٌۭ}
{"ዋልኝ! እኔ አሮጊት ይህም ባሌ ሸይኽ (ሽማግሌ) ሆኖ ሳለ እወልዳለሁን? ይህ በእርግጥ አስደናቂ ነገር ነው" አለች፡፡}
[ሁድ:⁷²]
🤝ለስላሳ: ትሁት እና ገር ባሪያ ሁን!!
https://t.me/hamdquante