ማሳሰቢያ
ለሀዋሳ ከተማ የመንግስት ሞተር ሳይክል ተጠቃሚዎች በሙሉ ከቀን 20/03/17 ዓ.ም ጀምሮ ኮድ-4 የሆነ ሴለዳ ሞተር ሳይክል ይዞ ነዳጅ ለመቅዳት የምመጣ የትኛውሞ የመንግስት ሠራተኛ ከምሰራበት ቢሮ ወይም መ/ቤት ተሽከርካርው (ሞተሩ ) የዛ መስሪያ ቤት ስለመሆኑ የአሽከርካርው ስምና ስሌዳ ተጠቅሶ በተቋሙ ዋና ሀላፍ የተፈረመበትን ደብዳቤ ይዞ የማይመጣ በቀጣይ ለመንግስት ሞተር ፕሮግራም ስወጣ ነዳጅ መቅዳት የማይችል መሆኑን አውቆ የመ/ሠራተኛው ካሁኑ ቅድመ ዝግጅት እንድያደርግና ደብዳቤውን ይዞ ስመጣ ብቻ ነዳጅ መቅዳት የምችል መሆኑን መምሪያው ያሳስባል።
👉ይህ ማሳሰብያ L(ኤል) ሞተርን አያካትትም።
https://t.me/hawassacityfuel