ሐሙስ 10/04/17 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች
*1.ተባረክ :- - ባጃጅ ብቻ (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር ሙሉ የሆነ ይስተናገዳል።
*2.ቶታል መናኸርያ :- ባጃጅ ብቻ
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳል።
*3.ኮኬብ :- ዳማስ ብቻ (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳሉ።
ማሳሰቢያ
*ማንኛውም ለህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የምሰጥ ተሽከርካር ታርፍ ካልለጠፈ ነዳጅ መቅዳት እንደማይችል መምሪያው ያሳስባል።
*ማንኛውም ተሽከርካሪ ግብይት የሚያደረገው (ነዳጅ የሚቀዳው) በዲጂታል ክፍያ ብቻ መሆኑን መምሪያው ያሳስባል ።*የትኛውም ማደያ ከተመደበለት ተሽከርካሪ ውጪ መቅዳት እንደማይችል እናሳስባለን ።
*ታርጋ የሌላቸው የመንግስትም ሆነ የግል ተሽከሪካሪዎች ቤንዚን መቅዳት እንደማይችሉ እና ታርጋ ኖሯቸው ከተመደቡበት ማዲያ ውጭ የሚንቀሳቀሱ ማንኛውም ተሽከሪካሪ እርምጃ እንደሚወሰድባቸዉ እናሳስባለን!!
Join Channel
👉 https:https://t.me/hawassacityfuel