🎆🎆የሀዋሳ ከተማ 27 ጥንድ ሙሽሮችን በአንድ ቀን በጉዱማሌ ፓርክ ዳረች 🎆🎆
✔️ የኢትዮጵያ 7ተኛው ቀን አድቬንቲስት ቤተክርስቲያን ከሲዳማ ልማት ማህበር ጋር በመሆን ነው የ27 ጥንዶች የብዙሃ-ጋብቻ ሥነ-ሥርዓት በጉዱማሌ ፓርክ የተከናወነው።
✔️ የጉዱማሌ መናፈሻ ፓርክ ለሰርግ፣ ለልደት፣ ለምርቃትና ለተለያዩ ማህበራዊ አገልግሎቶች ቀደም ካለው አገልግሎቱ በተጓዳኝ በላቀ መልኩ መዘጋጀቱ ክብረ በዓላት በሀዋሳ ሊካሄዱ ምቹ ሁኔታን ፈጥሯል።
✔️ በዕለቱ የጋብቻ ስነ ስርዓታቸውን ያከናወኑ ጥንዶች ከመላው ሀገሪቱ የተውጣጡ እና በቤተክርስቲያኒቱ ተገቢውን መንፈሳዊ ትምህርት ያጠናቀቁ ጥንዶች ናቸው።
✔️ በስነ-ስርዓቱ አስመልክቶ የሲዳማ ልማት ማህበር ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ ወይንሸት መንገሻ እንደነገሩን ይህ አይነቱ ዝግጅት የሀዋሳን በዘርፉ ያላትን ተመራጭነት የሚያሳይ ነው ብለዋል።
✔️ ከተማችን ሀዋሳ መሰል ዝግጅቶችን ማስተናገድ የሚያስችላትን አቅም በሁለንተናዊ መልኩ በመገንባትም ለላቀ የከተማ ዕድገት እየሰራች መሆኑን ይህ ማሳያ ነው።
https://t.me/hawassacityfuel