ማስታወቂያ
ከዛሬ ጀምሮ ከዚህ በፊት የምትማበሩበት www.holisticbiblecollege.org በአዲሱ ሲስተም www.my.holisticbiblecollege.com የተቀየረ ሲሆን በነባሩ ሲስተም ያለው ውጤት ወደ አዲሱ ሲስተም የሚተላለፍ ሲሆን አዲስ ኮርስ የሚከፈትላችሁ በአዲሱ ሲስተም(ፖርታል) መሆኑን እንገልጻለን።
አዲሱ ሲስተም ተመራጭ የሆነበት ምክንያት፦
1. ለአጠቃቀም ምቹ እና ቀላል ስለሆነ፤
2. አዳዲስ ገጽታዎች ለመጨመር አመቺ ስለሆነ፤
3. ተማሪዎች አንዴ ፖርታል ሌላ ጊዜ ነባሩን ሲስተም ከመጠቀም ይልቅ በአንድ ሲስተም ሁሉንም አገልግሎት እንዲያገኙ ለማድረግ፤
4. ተማሪዎች በቴሌግራም ማናገር ሳያስፈልግ በሲሰተም የሚያስፈልጋቸውን አገልግሎት(ኮርስ እንዲከፈት መጠየቅ፣ ኮርስ ሲከፈት በSMS እና ኢሜይል መረጃ ማየት ወዘተ) ማግኘት ስለሚችሉ፤
💬 @infohbc 💬 @infohbc2 💬 @hbcafaanoromoo
📞Addis Abeba +251919741700
📞Hawassa +251961416796
📞Afaan Oromo +251909477723
🖨Register 👉www.my.holisticbiblecollege.com/student/register
🎓Online Learning 👉www.my.holisticbiblecollege.com
🌐 Website 👉www.holisticbiblecollege.com
Telegram👉 https://t.me/+UGkN1L88EvEVLvcS