አይ አላህ!!!
በደል ሲንሰራፋ ማየት ቢያስጨንቅም
ግዜ እየሰጠ እንጂ ዘንግቶስ አይደለም!!
ارتفاع الظالم لا يعني اهمال الله له
فكلما زاد الإرتفاع كلما كان السقوط مرعبا!!
በህፃናት ነፍስ የምትደሰቱ በደለኞች ተመከሩ!! በሰው ገንዘብ የምትተዳደሩ በደለኞች ተመከሩ!!
በደል መጨረሻው አያምርም!!
በደል ሲንሰራፋ ማየት ቢያስጨንቅም
ግዜ እየሰጠ እንጂ ዘንግቶስ አይደለም!!
ارتفاع الظالم لا يعني اهمال الله له
فكلما زاد الإرتفاع كلما كان السقوط مرعبا!!
በህፃናት ነፍስ የምትደሰቱ በደለኞች ተመከሩ!! በሰው ገንዘብ የምትተዳደሩ በደለኞች ተመከሩ!!
በደል መጨረሻው አያምርም!!