ያለ ፍትህ ድፍን አንድ አመት ሞላቸው
ተወዳጁ ሸይካችን ሸይክ አብዱ ያሲን የዛሬ አንድ አመት በዚህ ሰዐት ከኢሻዕ ሰላት ቦኋላ ነበር ተtኩሶባቸው የተገ'ደ'ሉት።
እነሆ ሸይኽ አብዱ ምንም ፍትህ ሳያገኙ ገዳይም ሳይያዝ አመት ሞላቸው ።
ጉዳያቸውን ለማስፈፀም ሀላፊነት የወሰዱ አካላት ይኸው እስካሁን ዝምታ እንጂ ቃል አልተነፈሱም።
አላህ ይዘንላቸው ጀነተል ፍርደውስም ይወፍቃቸው
#ፍትህ
#መጅሊስ