ጥር13፣ 2017 ዓ.ል | ረጀብ 22፣ 1446 ዓ.ሒ
بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
•••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
ትምህርቷንም ትማራለች፣ ሂጃቧንም ትለብሳለች በሚል መሪ ቃል በመቐለ ከተማ የተደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ተጠናቋል
••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
አዲስ አበባ
ትምህርቷንም ትማራለች፣ ሂጃቧንም ትለብሳለች
በሚል መሪ ቃል ከማለዳ ጀምሮ በክልሉ ዋና ከተማ መቐለ ሲደረግ የዋለው ሰላማዊ ሰልፍ በሮማናት አደባባይ ተጠናቋል።
ከሰልፉ መጠናቀቅ በኋላ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት አቶ ጌታቸው ረዳ የህዝበ ሙስሊሙን ተወካዮች በጽ/ቤታቸው አነጋግረዋል።
በወይይታቸውም የሒጃብ ጉዳይ ፍጹም አጀንዳን መሆን የማይገባውና ሆን ተብሎ አጀንዳ እንዲሆን የተደረገ መሆኑን ገልፀዋል።
ችግሩ በፍጥነት እልባት እንደሚሰጠውም ፕረዚዳንቱለተወካዮች ስለማስረዳታቸው ከስፍራው የደረሰን መረጃ ያመለክታል ።
••••••••••••••••••••••••••••••••••••
ሁዳ መልቲሚድያ
ቴሌግራም👉 https://t.me/huda4eth