6 ቀን ቀረው ....
የጎደሉን አሉ ...‼
በአላህ ፍቃድ ጀነት ምንገዛበት የሆነው "የጎደሉን አሉ" የሰደቀቱል ጃሪያ ውሀ የማስቆፈር ዘመቻ ፕሮጀክት 6 ቀን ብቻ ቀርተውታል እና እናንተም ለምትወዷቸው የማይቋረጥ አጅር ግዙላቸው። በላጩ ሰደቃ ውሀን ማጠጣት ነውና‼
ለሞቱብን ቤተሰቦች የምንደርስበትን ትልቅ እድል ያውም ሰደቀቱል ጃሪያ። እናም የዚህ አጅር ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ 22 የውሀ ጉድጓዶችን በማስቆፈር የድርሻዎትን እንዲወጡ ጋብዘነዎታል ።
ውሀ ማጠጣት ከሰደቃዎች ሁሉ ትልቁ ሰደቃ።
የኢፋዳ ኢስላማዊ ድርጅት
የባንክ አካዉንቶች
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000652519524
ዘምዘም ባንክ 0048131010301
ሂጅራ ባንክ 1006954160001
አዋሽ ባንክ 014321422006700
አቢሲኒያ ባንክ 200009207