ሌላው ይቅር ••• ሴት ልጅ ፀንሳ አልወለደቻቸውም? ሴት ልጅስ የላቸውም? ነገ በእኔ ብለው አያስቡም? እንዴት ቢጨከን ነው ሴት ልጅ ክብሬን ልልበስ ገላዬ ይሸፈን ስላለች ብቻ ልትኖርበት ልትማርበት ከገባችበት ዩኒቨርሲቲ በምሽት 3:00 አትገቢም ተብላ የምትመለሰው?
ይህ ሁሉንም ይመለከታል ••• ዜጎቹን በፍትሕ ሊያስተዳድር ቃለ-መሐላ ገብቶ ከወንበር የተቀመጠውን መንግስት ይመለከታል:: የሙስሊሞችን መብት እና ጥቅም ሊያስከብር የተቋቋመውን መጅሊስ ይመለከታል:: ስለሙስሊሞች እንጨነቃለን ብለው የሚያስቡትን ሁሉ ይመለከታል:: ሙስሊሙን ማህበረሰብ ሁሉ ይመለከታል:: ሰብዓዊ ፍጡርን ሁሉ ይመለከታል::
••• የኢትዮጵያ ልጆችን ሊያስምር በኢትዮጵያ ህዝብ የተገነባው ዲላ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ልጆችን ሙስሊም ሆነው ሒጃብ ስለለበሱ ብቻ በምሽት ከበር እየመለሰ ነው:: ይህ ለመላው ኢትዮጵያ ውርደት ነው ••• በራስ እጅ መነከስ ያማል!
ፍትሕ ለዲላ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች!
ፍትሕ ለኢትዮጵያ ሙስሊም ተማሪዎች!!