Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ይህ ኢትዮጵያ ውስጥ በዲላ ከተማ ነው ••• የዚህን ያክል ተጨካክነናል?
ተመልከቱት ••• ሁሉም ያውቀው ዘንድም Share አድርጉት!
ኒቃቢስቶቹን በጨለማ ያለምንም ርህራሄ ሲመልሷቸው ይታያል:: አትገቡም ብለው ••• እስከዛሬ ገብተው ሲማሩበት ሲኖሩበት ከነበረው ግቢ መለሷቸው:: የት ይደሩ? የት ይማሩ? ይህንን እንኳን አያስቡም? ሰብዓዊነት የለም? የዚህን ያክል አውሬ ሆነዋል::
ለእስልምና እና ለሙስሊሞች በዲላ ዩኒቨርሲቲ ከባድ የጥላቻ ክምር ተቆልሏል::
ፍትሕ ለዲላ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች!
ፍትሕ ለኢትዮጵያ ሙስሊም ተማሪዎች!