የእርዳታ ጥሪ
ህፃን ሀውድ ቶፊቅ የተወለደችው እዚሁ አዲስ አበባ የነበረ ቢሆንም አባት እና እናት የማሳደግ አቅሙ ስላልነበረን በ9 ወሯ አያቷ እንድያሳድጓት ወደ ጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ ልዩ ቦታው የፌቅ ጠረቅ ወድሮ የሚባል አካባቢ የነበረች ሲሆን ድንገት ባጋጠማት በጅብ የመነከስ አደጋ ሁለት አይኖቿን በአደጋው ምክኒያት አጥታለች። ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን አሁን ያለው የኑሮ ሁኔታ አይደለም ሳይሰሩ ተሰርቶ ራሱ ከባድ ነው ።ለልጅቷም የተለያዩ መድሀኒቶች : እና ምግብ ስለ ምያስፈልጋት የአቅማችሁን እርዳታ እንድታደርጉልን በአሏህ ስም እንጠይቃችኋለን።
👉የእናት ስም ዘይነብ ይብጌታ ቦንገር የአዋሽ ባንክ የሂሳብ ቁጥር 014251466495400 ዘይነብ ይብጌታ ቦንገር
👉👉 የንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥር 1000531013887 ዘይነብ ይብጌታ
👉 በአካል መጥተው መመልከት ከፈለጉ አድራሻ ወደ አወሊያ አከባቢ ከደረሱ ከታች ባሉት ስልክ ቁጥሮች መደወል ይችላሉ።👇ለበለጠ መረጃ
👉+257974011145 ዘይነብ
ወይም 07928596757 አክስት