#አሳፋሪ_አጋጣሚዎች
መንገድ ላይ እየሄድኩ አንዲት ልጅ እኔን ለማቀፍ እጇን ዘርግታ መጣች ከዛም እኔ የት እንደማቃት ግራ እየተጋባሁ ምናልባር ረስቻት ይሆናል በዬ እኔም እጄን ዘርግቼ ለማቀፍ ሄድኩኝ ከዛ እሷ ለ አንተ አደለም ስትለኝ ለካ ከኋላዬ ጓደኛዋ በሳቅ እየደከመ ነው🥶🥶🥵