ይህ አሜሪካዊ ሰው ስሙ ኢሳያስ ማትዮስ ይባላል።
አሜሪካን አይዶል ላይ ቀርቦ አንዲህ አለ . . .
"ልጅ እያለሁ እንደማንኛውም ልጅ ምኞትና ተስፋ ነበረኝ። አድጌ፣ ተመርቄ፣ ስራ ይዤ፣ ሚስት አግብቼ፣ ልጆች ወልጄ፣ በቤተክርስቲያን ዘማሪነት እያገለገልኩ በደስታና በስኬት የመኖር ትልቅ ህልምና ተስፋ ነበረኝ። ነገር ግን ከዚህ ሁሉ አንዱም አልተሳካልኝም። ምክንያቱም 18 ዓመት ሲሆነኝ በአንድ በተረገመች እለት . . .
ሙሉ ታሪኩን ለማንበብ 👇👇👇