▪️የሙስሊም ወገኖቻችን ስቃይ
🔻የፈለስጢን ወንድሞች መከራ ለአለም ሙስሊም ፈተና ነው። አሏህ እነሱን ድል ሚያጎናፅፍበት ቀን ይመጣል ግን ማን ነው ተጨንቆ እነሱን በቻለው አቅሙ በዱዓም ቢሆን ሚያግዘው ማነውስ ከየሁዶች ጋር ሁኖ ሚበድላቸው ፣ ሚያስመታቸው የነሱን ጉዳይ ችላ የሚለውን አሏህ ይፈትንበታል። ፈተናውን ከምናልፍ ባርያዎች ያድርገን!! ሁላችንም መጠየቃችን አይቀሬ ነው ..
فعن النعمان بن بشير -رضي الله عنهما- قال: قال رسول الله ﷺ:{ مثل المؤمنين في توادهم وتراحمهم وتعاطفهم مثل الجسد إذا اشتكى منه عضو تداعى له سائر الجسد بالسهر والحمى }.رواه مسلم
ለምሳሌ ጣትህን እሳት ቢያቃጥልህ ተኝተህ ታድራለህ .. እንደዛ እንደማለት ነው ..
@ibnyahya7