🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


ቁርአንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ ለመረዳት የሚያስችሉ ተከታታይ ሙሐደራዎች አጠር አጠር ያሉ የነብዩ ﷺ ሓዲሶችን እና የሰለፎችን ንግግሮች የሚያገኙበት ቻናል ነው። በተለየመልኩ የኡስታዝ አብዱልዋሲዕን ደርሶች ሚያገኙበት ቻናል ነው።
[ "الدين النصيحة"، قلنا ፡ لمن يا رسول الله؟ قال፡" لله ولكتابه ولرسوله ولأئمة المسلمين وعامتهم "].ሙስሊም ፥ 55

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


▪️የቁርአን ተፍሲር / የክቡር ቁርአን ማብራሪያ

🔻ክፍል ፡ 07

🔻ሱራ ፡ ሱረቱል-ከውሰር(108)

🗣አቅራቢ ፡ ሸይኽ ሙሐመድ አሕመድ ዑመር አልባሲጢ - አሏህ ይዘንላቸው -

በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/10244
https://t.me/albasity/87
በዩቲዩብ ፦ https://youtu.be/O0Om2M3bbV0?si=yr-b2XffgKjzPzEP
በቲክቶክ ፦ https://vm.tiktok.com/ZMk7gFeVG/
በፌስቡክ ፦ https://www.facebook.com/share/v/1E74fEedNW/

© @Albasity
© ዲን መመካከር ነው - الدين النصيحة
https://t.me/ibnyahya7


የቁርአን ተፍሲር 07 ..  በሸይኽ ባሲጢ .. 👇👇


የዛሬው የዐቒደቱል-ዋሲጢያህ ደርስ ክፍል 2⃣2⃣ በፎቶ 👆👆


👆👆
#አሏህ_ይዘንልህና_እወቅ

🔊ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም ቁ.1⃣5⃣📚
📕የእለተ ማክሰኞ የዓቂዳ ደርስ

📖የኪታቡ ስም ፦ አልዐቒደቱል-ዋሲጢያህ
إسم الكتاب ፡ " العقيدة الواسطية "

📝የኪታቡ ፀሐፊ ፦ ሸይኹል-ኢስላም ተቕዩዲን አቡልዐባስ አሕመድ ቢን ዐብዱልሐሊም ቢን ዐብዱሰላም ቢን ተይሚያህ (አሏህ ይዘንላቸው)
صاحب الكتاب ፡ شيخ الإسلام تقي الدين أبو العباس أحمد بن عبد الحليم بن  عبد السلام بن تيمية.(رحمه الله)
✅ደርስ ክፍል ፦ 2⃣2⃣

👤የቂርአቱ አቅራቢ ፦ ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ (አሏህ ይጠብቀው)
أستاذ ፡ أبو يحيى عبد الواسع.(حفظه الله)

🧤የዛሬው ደርስ የሚያካትተው ፦

🔻አሏህ ለባሮቹ ያለው ተውበት እና የአሏህ የመገረም ባህሪይ ማብራሪያ
__
🔉ደርሱን ዳውንሎድ ለማድረግ
⏬ ⏬ ⏬  
https://t.me/ibnyahya7/10240

📚የኪታቡን pdf ዳውንሎድ ለማድረግ
⏬ ⏬ ⏬
https://t.me/ibnyahya7/9976
__
✍️አቡሓያት አሕመድ ኢብን ያሕያ @ Ibn Yahya Ahmed
📆 ሸዕባን 19/1446ሂ. # የካቲት 11/2017. # Feb. 18/2025.
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
{ من يرد الله به خيرا يفقهه في الدين }. رواه البخاري
[ አላህ ኸይርን የሻለት ሰው የዲኑን ግንዛቤ ይሰጠዋል። ] (ቡኻሪ ፥ 71)

{ من دلَّ على خير، فله أجر فاعله }. رواه مسلم
[ ወደ ኸይር ነገር ያመላከተ ፤ የሰሪውን ያክል ምንዳ አለው። ] (ሙስሊም ፥ 1893)
°
🏴ኪታብን አንዴ ቀርቼዋለው ብለህ አትዘናጋ ፤ በሌላ ኡስታዝ ላይ ደግመህ ስትቀራ ተጨማሪ እውቀት እንደምታገኝ አስታውስ 🏴
➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 
📣ለሌሎች ሙሓደራዎች, ደርሶች, አጠር አጠር ያሉ ፈትዋዎችን, የነቢዩ - ﷺ - ሐዲሶችን እና የሰለፎችን ንግግር ለማግኘት ይህን የቴሌግራም ቻናል ጆይን ያድርጉ ፦ https://telegram.me/ibnyahya7 

📢በኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ ተቀርተው ያለቁ ደርሶችን ለማግኘት ይህን ቻናል ይቀላቀሉ ፦ https://t.me/ibnyahya77

✅የፌስቡክ ፔጃችንን ላይክ ያድርጉ፦ https://m.facebook.com/ibnyahy7




የእለተ ማክሰኞ የ"ዐቒደቱል-ዋሲጢያህ" የዐቒዳህ ደርስ ክፍል 2⃣2⃣👇👇


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
369 ፈለስጢናውያን ዛሬ ተለቀዋል .. ሰበብ አድራሾቹ ደግሞ እነዚ ሙጃሂዶች ናቸው .. አሏህ ያግዛቸው .. 3ይለቃሉ 369ያስለቅቃሉ.. የያዘው መሳርያ የኢስራይል ነው ... ሪጃሉን ...


▪️ሙሐደራ ቁ.22

🔻ርእስ ፦ አሽዓርያዎች ማን ናቸው?

ክፍል 3 ፡ ለአሽዓርያዎች እንዴት መልስ እንሰጣለን?

🗣 አቅራቢ ፦ ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
____
©ዲን መመካከር ነው - الدين النصيحة
በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/10237
በዩቲዩብ ፦
በቲክቶክ ፦
በፌስቡክ ፦


ሙሐደራ ቁ.22. አሽዓርያዎች ማን ናቸው? ክፍል 3 ... 👇👇


▪️የቁርአን ተፍሲር / የክቡር ቁርአን ማብራሪያ

🔻ክፍል ፡ 06

🔻ሱራ ፡ ሱረቱል-ካፊሩን(109)

🗣አቅራቢ ፡ ሸይኽ ሙሐመድ አሕመድ ዑመር አልባሲጢ - አሏህ ይዘንላቸው -

በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/10235
https://t.me/albasity/84
በዩቲዩብ ፦ https://youtu.be/YQU6fKiV8rw?si=TgOMBcUB_VgD6qLS
በቲክቶክ ፦
በፌስቡክ ፦

© @Albasity
© ዲን መመካከር ነው - الدين النصيحة
https://t.me/ibnyahya7


የቁርአን ተፍሲር 06 ..  በሸይኽ ባሲጢ .. 👇👇


▪️የሙስሊም ወገኖቻችን ስቃይ

🔻የፈለስጢን ወንድሞች መከራ ለአለም ሙስሊም ፈተና ነው። አሏህ እነሱን ድል ሚያጎናፅፍበት ቀን ይመጣል ግን ማን ነው ተጨንቆ እነሱን በቻለው አቅሙ በዱዓም ቢሆን ሚያግዘው ማነውስ ከየሁዶች ጋር ሁኖ ሚበድላቸው ፣ ሚያስመታቸው የነሱን ጉዳይ ችላ የሚለውን አሏህ ይፈትንበታል። ፈተናውን ከምናልፍ ባርያዎች ያድርገን!! ሁላችንም መጠየቃችን አይቀሬ ነው ..

فعن النعمان بن بشير -رضي الله عنهما- قال: قال رسول الله ﷺ:{ مثل المؤمنين في توادهم وتراحمهم وتعاطفهم مثل الجسد إذا اشتكى منه عضو تداعى له سائر الجسد بالسهر والحمى }.رواه مسلم
ለምሳሌ ጣትህን እሳት ቢያቃጥልህ ተኝተህ ታድራለህ .. እንደዛ እንደማለት ነው ..

@ibnyahya7


የዛሬው የዐቒደቱል-ዋሲጢያህ ደርስ ክፍል 2⃣1⃣ በፎቶ 👆👆


👆👆
#አሏህ_ይዘንልህና_እወቅ

🔊ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም ቁ.1⃣5⃣📚
📕የእለተ ማክሰኞ የዓቂዳ ደርስ

📖የኪታቡ ስም ፦ አልዐቒደቱል-ዋሲጢያህ
إسم الكتاب ፡ " العقيدة الواسطية "

📝የኪታቡ ፀሐፊ ፦ ሸይኹል-ኢስላም ተቕዩዲን አቡልዐባስ አሕመድ ቢን ዐብዱልሐሊም ቢን ዐብዱሰላም ቢን ተይሚያህ (አሏህ ይዘንላቸው)
صاحب الكتاب ፡ شيخ الإسلام تقي الدين أبو العباس أحمد بن عبد الحليم بن  عبد السلام بن تيمية.(رحمه الله)
✅ደርስ ክፍል ፦ 2⃣1⃣

👤የቂርአቱ አቅራቢ ፦ ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ (አሏህ ይጠብቀው)
أستاذ ፡ أبو يحيى عبد الواسع.(حفظه الله)

🧤የዛሬው ደርስ የሚያካትተው ፦

🔻የአሏህ ስሞች እና ባህርያቶችን ማፅደቅ ከሐዲስ ማብራሪያ

🔻ቁርአንን እንጂ ሐዲስን አንቀበለም ለሚሉ ሰዎች ምላሽ

🔻የለሊቱ ሲሶ ሲቀር አሏህ ለሱ ልቅና በሚገጥም መልኩ ወደቅርቢቱ ሰማይ መውረዱና በዚ ርእስ ላይ ለሚዘባርቁ ሰዎች አጥጋቢ ምላሽ
__
🔉ደርሱን ዳውንሎድ ለማድረግ
⏬ ⏬ ⏬  
https://t.me/ibnyahya7/10230

📚የኪታቡን pdf ዳውንሎድ ለማድረግ
⏬ ⏬ ⏬
https://t.me/ibnyahya7/9976
__
✍️አቡሓያት አሕመድ ኢብን ያሕያ @ Ibn Yahya Ahmed
📆 ሸዕባን 12/1446ሂ. # የካቲት 4/2017. # Feb. 11/2025.
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
{ من يرد الله به خيرا يفقهه في الدين }. رواه البخاري
[ አላህ ኸይርን የሻለት ሰው የዲኑን ግንዛቤ ይሰጠዋል። ] (ቡኻሪ ፥ 71)

{ من دلَّ على خير، فله أجر فاعله }. رواه مسلم
[ ወደ ኸይር ነገር ያመላከተ ፤ የሰሪውን ያክል ምንዳ አለው። ] (ሙስሊም ፥ 1893)
°
🏴ኪታብን አንዴ ቀርቼዋለው ብለህ አትዘናጋ ፤ በሌላ ኡስታዝ ላይ ደግመህ ስትቀራ ተጨማሪ እውቀት እንደምታገኝ አስታውስ 🏴
➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 
📣ለሌሎች ሙሓደራዎች, ደርሶች, አጠር አጠር ያሉ ፈትዋዎችን, የነቢዩ - ﷺ - ሐዲሶችን እና የሰለፎችን ንግግር ለማግኘት ይህን የቴሌግራም ቻናል ጆይን ያድርጉ ፦ https://telegram.me/ibnyahya7 

📢በኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ ተቀርተው ያለቁ ደርሶችን ለማግኘት ይህን ቻናል ይቀላቀሉ ፦ https://t.me/ibnyahya77

✅የፌስቡክ ፔጃችንን ላይክ ያድርጉ፦ https://m.facebook.com/ibnyahy7


ዐቒደቱል-ዋሲጢያህ ክፍል 21 በኡስታዝ ዐብዱልዋሲዕ
@ibnyahya7


የእለተ ማክሰኞ የ"ዐቒደቱል-ዋሲጢያህ" የዐቒዳህ ደርስ ክፍል 2⃣1⃣👇👇


Репост из: Ibn Yahya Ahmed
▪️ኑዛዜ

🔻ለወራሽ ኑዛዜ ማድረግ አይቻልም። እዳ ካለበት ደግሞ እዳ አለብኝ ብሎ ኑዛዜ ማድረጉ ግዴታ ነው። ከወራሾቹ ውጭ ለሌላ አካል የንበረቱን ሲሶ(1/3ተኛ) ኑዛዜ ማድረግ ይፈቅድለታል። ለምሳሌ መስጂድ ለማሰርያ እና መሰል መልካም ነገራቶች ማለት ነው። ነገር ግን ወራሾቹ በጣም ብር ሚያስፈልጋቸው ከሆነ ይህንን ኑዛዜ ባያደርግ መልካም ነው። ምክንያቱም ነብዩ - ሰለሏሁዓለይሂወሰለም - ይህን ብለዋልና ፡ " ወራሾችህን ደሀ ሆነው ሰዎችን የሚለምኑ አድርገህ ከምትተዋቸው ይልቅ ሀብታም አድርገህ ብትሞት የተሻለ ነው። ". (ቡኻሪ ፥ 4409 / ሙስሊም ፥ 1627)
~~
ኢብኑዑሰይሚን * ሸርሕ ሪያዱሷሊሒን ፥ 2/352-3
@ibnyahya777


▪️ሙሐደራ ቁ.21

🔻ርእስ ፦ አሽዓርያዎች ማን ናቸው?

ክፍል 2 ፡ የአቡልሐሰን አልአሽዓሪይ ታሪክ

🗣 አቅራቢ ፦ ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
____
©ዲን መመካከር ነው - الدين النصيحة
በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/10224
በዩቲዩብ ፦ https://youtu.be/JQTC_TpEGlM?si=BUQYsJUy7S8p3xPl
በቲክቶክ ፦ https://vm.tiktok.com/ZMkpPmspT/
በፌስቡክ ፦


ሙሐደራ ቁ.21. አሽዓርያዎች ማን ናቸው? ክፍል 2 ... 👇👇


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ለቀውሱ ትራምፕ መልእክት ..

Показано 20 последних публикаций.