ቁርኣንን መማር ፈልገው በጊዜና ቦታ ተገድበው ተቸግረዋል?
እነሆ ኡበይ ኢብኑ ከዕብ ኦንላይን መድረሳ ቁርኣንን ከቃዒደቱል መደንያ እስከ ሒፍዝ ባሉት ደረጃዎች ላይ ህግጋቶቹን ጠብቀው እንዲቀሩ እና ጎን ለጎን ደግሞ የተጅዊድ ትምህርትንም እንዲቀስሙ ለማድረግ በአላህ ፍቃድ ዝግጅቱን አጠናቆ ምዝገባ ላይ ይገኛል።
የምንሰጣቸው ትምህርቶች
1, አልቃዒደቱል መደንያ (ለጀማሪዎች)
2, ነዘር
3, ሒፍዝ
ለመመዝገብ
t.me/K_first_tewhid ወይም t.me/AbulMundhir