Репост из: 👌የጊምባ አህሉ ሱና ሰለፍዮች ቻናል...
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
አስቸኳይ የትብብርጥሪ።
በቀን 24/5/2017
ከጧቱ4ሰአት አካባቢ ህፃን ሙዘኪር አሚር እዲሜው 4ትአመቱሲሆን፣
ወላጆቹ ከሚሰሩበት ጊምባ ከተማ አስተዳደር ቱሉአውሊያ ከተማ ሻይቤት፣
ወዴጭሮ እሚዎስዴው ባጃጂ ተራነው ህፃን ሙዘኪር የጠፋብን።
ህፃን ሙዘኪር አሚርን ያያቹሁ የሰማችሁ ተባበሩን እያሉ በአላህስም ይማፀኗችሗል ወላጆቹ።
👉ስልክ ቁጥር
0914451353
ወይም
0914357700