የሀዘን መግለጫ
----
ወ/ሮ የንጉስነሽ ብርሃን ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በጽዳት ሙያ ላይ ሲያገለግሉ ቆይተው ጥቅምት 21/2017 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።
ዩኒቨርሲቲው በወ/ሮ የንጉስነሽ ህልፈት የተሰማውን ሀዘን እየገለጸ ለቤተሰቦቻቸውና ወዳጅ ዘመዶቻቸው መጽናናትን ይመኛል።