“አርበኝነታችን ለአሁናዊ ሰላማችን” በሚል መሪ ቃል 85ኛው የአገው ፈረሰኞች በዓል በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡
በበዓሉ የዕለቱ የክብር እንግዶች የኢፌድሪ የመንግስት ኮሚኒኬሽን ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ፣ የምስራቅ ዕዝ ሌትናል ጀኔራል መሀመድ ተሰማ እና ከፍተኛ የክልል አመራሮች፣ የእንጅባራ ኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት ዶ/ር ጋርዳቸው ወርቁ፣ ምክትል ፕሬዝደንቶችና የሴኔት አባላት እንዲሁም የሃይማኖት አባቶች የፈረሰኛ ማህበር አባላት በበዓሉ ታድመዋል፡፡
ጥር 23/2017 ዓ.ም፤ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ